17 COMMENTS

  1. ነብሴ….የምትጣራ ነው ይሚመስለው.አትመጥንም…ለዛሬ.ሌላ ግዜ በጥሩ ስራህ እንግናኝ.

  2. መጀመሪያ የልጅቱ አልባስ ጎጃም አይደለም። ኢትዬጵያ ድንቅ ሃገር ናት ግን እንደየቦታችን ባህላችን መርሳት የለብንም

  3. በርታ .አሪፍ ነው ባይባልም በሚቀጥለው ዙር የተሻለ ይዘክ እንደምትመጣ ተስፋ አደርጋለሁ.በሀገሬ ባህል ስለማልጨክን ለዛሬ አሳልፌሃለዉ።

  4. ግማሾቹ ሠገጤ ከብተዋል 😃😃😃

  5. እውይ ስታምር የኔ ሸበላ😘 ቦታው በተለይ ፀዴ ነው ሁፍፍፍ የጎጃም ዘፈን ስሰማ የማቀውን ያህል ውስጤ የሌለ ትዝታ ይመጣብኛል በቃ ውስጤ nachew 😚👌

Comments are closed.