………..
Abbay Media – All Things Ethiopia
For all matters related to Abbay Media please reach out to us at (post @ abbaymedia.com).
If you have suggestions or comment regarding this video, please do kindly reach out to us at (post @ abbaymedia.com).

8 COMMENTS

  1. ኤርትራውያን የራሳቸውን ሀገር ራሳቸው ያስተካክላሉ ችግራቸውን በራሳቸው ይፈታሉ እንጂ ወያኔን አምኖ ሀገሩን የሚረብሽ ጅል ኤርትራዊ ያለ አይመስለኝም!!!! በፍፁም!

  2. የኤርትራ ህዝብ ለምንድነው ምርጫ የማያደርግ እንደ ሳዳ ሙሴ አንድ ሰው ቆራጭ ፈላጭ ለምን ሆነ

  3. አየ ግዜ ጥሩ ! አሁን ደግ የኢሳያስ አሳቢዎች ሆናቹ ! ሆዳሞች——ከኤርትራ ሕዝብ ጋር ዳግም ለመለያየት እንደ አያታቹህ ሚኒሊክ አትሞኩሩ!!!!!!! Trash media!!!!!

  4. 👎👎👎👎 ወያኔ የሌባ ድርጅት ኢትዮጵያዊያን በጠበጠ በዘር ከፋለ፤ አሁን ደግሞ እገነጠላለሁ የሚለው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ ስለ ማይደግፍ ፀረ ኢሳያስ ቢያሰባስብ አያስደንቀንም ምክንያቱም የኢትዮጵያ መንግስት በትግራይ ሌቦች ላይ እርምጃ መውሰድ እና የተሰረቀውን፤ ገንዝብ ማስመለስ አልቻለም። ስለዚህ ፀሎቴ እግዚአብሔር የወያኔ ባለስልጣኖች የሰረቁትን ገንዘብ አመድ ያርገው፤ ይህን ጥጋባቸውን ያብርድላቸው!!!!

  5. ሰላም አባይ ሚድያ ሰሙኑን ሳልከታተልህ ቀረሁ

LEAVE A REPLY