………..
Abbay Media – All Things Ethiopia
For all matters related to Abbay Media please reach out to us at (post @ abbaymedia.com).
If you have suggestions or comment regarding this video, please do kindly reach out to us at (post @ abbaymedia.com).

9 COMMENTS

  1. አብይ እኮ የኢትዮጵያ ህዝብ መሪ ነው ትግራይ አይደለም ማለት አትችልም ወደድክም ጠላህም

  2. የታዘብኩት ነገር እነአቢይ የሚቀመጡባቸው ወንበሮች ሁሉ
    ከመስፋታቸው ብዛት ሌላ ሰው ደርቦ ያስቀምጣል!! እነአቢይ ጃንሆይን በቁመት ይበልጡ ነበር፡ ነገር ግን ግርማና ሞገስ ከየት ይምጣ!!

  3. አባይ ምድያ ቅጥ የሌለው አንዴ ሃይማኖታዊ አንዴ ዘረኛ ኤጭ ?መወገዝ ማለት ምን ማለት ነው???????

  4. ጥሩ መረጃ ነው ሀውልቱ ማታለያ ነው ።ሌላው በጭፈራ ተቀብለው በጥያቄ ግራ አጋቡት ለዛውም ከበድ ያለ ጥያቄ በመጠየቅ ነዋ በጣም ጎበዞች ናቸው ።

  5. 100 % የማይሆንና የማይመስል ትንታና ይልቅን ህውሀቶች አሁን አብይን የበለጡት ይመስለኛል ያም ህውሀቶች አማራጫቸውን በሙሉ ስለጨረሱ የሚቀሩትን አማራጭ ለመጠቀም አብይን በጥያቄ በተመረጡ ግለሰቦች ማፍጠጥና መጠየቅ ከዚያው ህውሀት የትግራይን ህዝብ እጅ መጠምዘዢያ የፕሮፖጋንዳ መስሪያ ከአሁኑ ሰዓት ጀምረው በቴሌቪዥን እና በሬድዬ እየቆራረጡ ያቀርቡታል አባይ ሚድያ እኔ ያስብኩት እንኳ ትክክል ባልሆን የናንተ ዳሰሳ ግን በፍፁም የጅልና የህፃን ልጅ አስተሳሰብ ይመስለኛል ህውሀት ጌታቸው አሰፍ ታሰረ አልታሰረ አይደለም ጉዳያቸው ነገር ግን ማስተር ማይንዳቸው ለህውሀት እስካሁንም እድሜ መርዘም የሚጫወተው ሚና ትልቅ በመሆኑ ነው ጌታቸው ታሰረ ማለት ህውሀት ወድያውኑ እጁን ይሰጣል ስለዚህ ጌታቸው የህልውናቸው መሰረት ስለሆነ እንጂ ለጌታቸው ተጨንቀው አይደለም አሁን በአብይ ላይ የተጠየቀውን ጥያቄ ለውይይት በየወረዳና በየቀበሌ የመወያያ አጀንዳ ያረጉታል ጠያቂዎችን በማድነቅ

LEAVE A REPLY