የቀድሞው የኢትዮጵያ የትምህርትና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኮሎኔል ጎሹ ወልዴ፤ ኢትዮጵያ ውስጥ የተጀመረው የለውጥ ሂደት ሳይቀጭ ዳር እንዲደርስ፤ ኢትዮጵያውያን ሙሉ ልባዊ ድጋፋቸውን እንዲሰጡ ጥሪ ያቀርባሉ። የግል ድጋፋቸውንም ይቸራሉ።

4 COMMENTS

  1. እንኩዋን ድምጽህን ሰማን በተለይ በዚህ ሰዓት አዎ ጠቅላይ ሚንስቴርያችን በመደገፍህ በጣም ደስ ብሎኛል አመሰግናለሁኝ።
    አዎ DR.አብይ ነው ኢትዩጵያን ከገባችበት መከራ የሚያወጣት ።
    ኢትዩጵያ ለዘላለም ትኑር

  2. ውድ እና ሀቀኞ ኢትዮጰያዊ ጉሸ ወልዴ እረጅም እድሜ አመኞለዎታለው እነደ ጎሹ ያለ ኢትዮጰያዊ ሙህር እያለ እነ መሰፍን ወርቅነህ በ አለም መድረክ ኢትዮጰያን መዎከለቻው ያሳዘነኞል ያሳፍረኞል

  3. In Ethiopian history no one gets this much support and love like my brother Abiye. Colonel Goshu is my hero.

  4. የውጭ ጉዳይይ ሚኒስቴር ጎሹ ወልዴ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ያለወትን አክብሮት አደንቃለሁ ።
    ያቀረቡት ሃሳብ ወሳኝና ጊዜው የሚጠይቀውም ነው፥ እናመሰግናለን ፥ እግዚአብሔር አምላክ ይባርከዎት ።

LEAVE A REPLY