#Ethiopia #Ethiopianews #EthioNews
………..
Abbay Media – All Things Ethiopia
For all matters related to Abbay Media please reach out to us at (post @ abbaymedia.com).
If you have suggestions or comment regarding this video, please do kindly reach out to us at (post @ abbaymedia.com).

5 COMMENTS

  1. Ato Tolosa don't respond to the people who are hating Oromo and Oromia. You didn't know what was Oromia promote or declared to build moral of Oromo people. Chaffe has never been discussed about other people. You are responding question that created by thitifortat journalist. First you have know What were Oromia released.

  2. ምን ዋጋ አለው ፅንፈኞቹ ገፍተው ገፍተው ወደማይፈለግ ጦርነት እና ደካማ የሆኑት ማህበረተሰቦችን ለማስጨፍጨፍ የተዘጋጀ የጁዋር ገጀራ ይመስለኛል እኔ በበኩሌ ኦሮምያ ውስጥ የሚኖሩ ብሄር ብሄረሰቦች አደጋ ውስጥ መሆናቸውን ሊያውቁት ይገባል የኦሮሞ ዜግነት የሌለው የገጀራ ሰለባ ለማድረግ የጁዋርና የፀጋዬ አራርሳ የእዝቄል ገቢሳ ስልታዊ እንቅስቃሴ ነው ለኦሮሞም ህዝብ አይጠቅመውም

  3. እባካችሁ የኦሮሞ እስተዋይ ሙሁራኖች እውነትን ይዛችሁ ለሀገር የሚጠቅም አስተምሮ አስተምሩ!!! የኦሮሞን ህዝብ የማይወክሉ ፅንፈኞች ኦሮሞን ከቀሪው ብሄር ብሄረሰብ ጋር እስከወዲያኛው የሚለያይ ስራ ሲሰሩ በቸልተኝነት አትመልከቱ!!!

  4. ምን አይነት ዲያብሎስ አስተሳሰብ ነው በዚህ ቀውጢ ጊዜ ዜግነት ዝባዝንኬ እያሉ ስንት የሚስራ ስራ እያለ ለምን ስው ግራ ታጋባላችሁ ዜግነት አንድ ነው እሱም ኢትዮጵዊነት ያልጠራ የሚገማ ነገር በኦሮሚያ አስተዳደር ውስጥ አለ

LEAVE A REPLY