#Ethiopia #Ethiopianews #EthioNews
………..
Abbay Media – All Things Ethiopia
For all matters related to Abbay Media please reach out to us at (post @ abbaymedia.com).
If you have suggestions or comment regarding this video, please do kindly reach out to us at (post @ abbaymedia.com).
Home
Ethiopia - በጸጥታ ኃይሎች የሚፈለጉ ዜጎች ጨመረ | Abbay Media News...
የገደላቸው እርስ ነው. ድሮስ ሰውን ለማደናገርጂ ልቡ ያውቀዋል እኛም ማን እደሆነ ጥላታችን እናውቃለን. የሚፈራቸውን በመግደል በማሰር የሚመጣነገር የለም ግን. አገኔ. ልብ. ያለው. ልብ ይበል. ማን እደሚያጠቃን ማወቅ አለበን
ይገርማል ሰዎች እራሰ ነካሽ ራሱ ከሳሽ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ የመንግስት እጅ አለበት እባካችሁ አማራውን አታሸብሩ
እናታችሁ ትበዳ ጋዜጠኞች በየት አገር ነው በሰፈር መፈንቅለ መንግስት የሚደረገው መፈንቅለ መንግስት እያላችሁ የምትዘግቡ ምድረ ሆዳም ዲቃላ
Abayy media yewedeqe media newe. Zena anbabiwa gin temechaleche. Fb kalat negerunge lol
ጸረ አማራ፡ እንዴት ስም ሳይጠቀስ ማስረሻን ከቨር አደረጋጽሁት?
ብአዴን ጄኔራሎቹን ባፋጣኝ ማስለቀቅ አለበት። ይህን ካላደረገ ለትግሬዎቹ አሽከር እንደነበረው አሁን ደግሞ ለኦሮሞ ባሪያ ለመሆን ከወሰነ አብን አማራጭ ሆኖ ይቀጥላል።
ድሮም ቢሆን መፈንቅለ መንግስት ብሎ ነገር የለም። ነገሩ ጂራፍ እራሱ ገርፎ እራሱ ይጮሃል ነው ።
ወገን አትድከም አብይ የእድግት የልማት ሰውአይደለም አላማውሀገሪቱን ለማፍረስነው ተውንቃ ጎበዝ።
ጀነራሎቻችን ምንምጥፍት የለባቸውምሀገርይመሰክራል ባስቸኳይ ይፈቱ ይፈቱ ይድረስለአዴፓ ጀነራሎቻችን ይፈቱ ካልተፈተ ሁሉነገር ከቱ።
ዘር እየጨፈጨፈ ችግኝ የሚተክል ብቸኛው ጠቅላይ ሚንስቴር የቀን ጅቡ አብይ አህመድ ነው!!!
የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ ! ንቃ።የፍትህ ሥርዓቱን ነፃ ለማስመሰል የሚሰራን ድራማ አስከመቼ እንታደማለን?
ሥርዓቱ ታርጌት ያደረጋቸውን ዜጎች ለማሰር ሲፈልግ ከጉዳዩ ጋር ምንም ግንኙነት የሌላቸውን(አንዳንድ ጊዜ የራሱንም ሰዎች ጨምሮ) ግለሰቦች በአጃቢነት በጅምላ ያስራል።ጥቂት ቆይቶ ተጣራ በሚል ተውኔት አጃቢዎችን ይፈታል።እውነተኛ ታጋዬችን ግን በእስር ያማቅቃል።ይህ ድራማ ማብቃት አለበት።ቁጭ ብለን የሠቀልነው ድንጋይ፥ቁመን ማውረድ አቅቶን እንዳይፈነክተን ይህን ተረኛ-ዘረኛ ቡድን በድፍረት ልንጋፈጠው ይገባል።
ኦሮማይ።
Killer Abiy