#Ethiopia #Ethiopianews #Ethiopia_news #EthioNews
………..
Abbay Media – All Things Ethiopia
For all matters related to Abbay Media please reach out to us at (post @ abbaymedia.com).
If you have suggestions or comment regarding this video, please do kindly reach out to us at (post @ abbaymedia.com).
እውኔቴ ነው እሄ ሰውዬ በጣም ጥሩ እዋህ ነው ግን የታሰረው እውቀት ስላለው ነው
ታንክስ ለዘገባው ፥ የዶ/ር አብይን መንግስት ባለ በሌለ አቅሜ በቻልኩት ሁሉ ብረዳ ፥ በሄድኩበት ሁሉ ዲፌንድ ባደርገውም ፥ እስካሁን ምንም ግልጽ ያልሆነልኝ ሄርሚያስን ማሰሩ ነው። አብይን ምን ነካው ፥ ይህን የሀገራችንን ሀብት እስር ቤት ያስቀመጠው? በዚህም ግን ጠቅላዬን ተቀይሜ ድጋፌን አላቋረጥኩም። ስህተት የማይሰራ ማንም የለም። ሳያውቀው ቀርቶ ሳይሆን ፥ ምናልባትም ጣልቃ ላለመግባት ፈልጎ ይሆናል። ከስሩ የተሰበሰቡትን እኩዪች ግን ቀስ እያለ ያጸዳቸው ይሆናል። ጋዜጠኛው እንዳለው በግፍ በሻጥር ያሰራችሁትን ኤርሚያስን ፍቱ! ፍትህ ለኤርሚያስ!
ፍትህ ለንፁሃን ፍትህ ለዲሞክራሲ ፍትህ ለናት ሀገር ኢትዮጵያ ፍትህ ለኤርሚያስ አመለጋ
ዶክተር አብይ ኢትዮጵያ የሚለውን ህዝብ እየለቀመ ወደ ቂልንጦ እየወረወረ ነው ተው አንተ ሰው የኢትዮጵያ አምላክ ልክ እደ መለስ ይፈረድብሃል!!!!!!!ለምን እነ ጀዋር ሜጫ አይታሰሩም 20 ባንክ የሚያዘርፉት ሰውን ዘቅዝቆ የሚሰቅሉት በኮንዶሚኔም ሰበብ የአዱስ አበባን ህዝብ በገጀራና በቆንጨራ ቢስማር በተተከለበት ዱላ ሊጨፈጭፉ የወጡትን ለምን አልታሰሩም?
ወደ እራሳቹ ጎራ ሲሆ እሰይ አበጃቹ እንዲህ ነው እያልክ ታጀግናለህ ሌላ በቃ እስቲ ትተነፍስና እስቲ እስክንድር ነጋ ጋዜጣዊ መግለጫ ይሰጥና እያልክ በፊትለፊት ጦርነት እከፍታለሁ እያልክ 24 ሰአት ታላዝናለህ አሁንማ ግርግር ለሌባ ያመቻል ተሳክቶልሃል ዶክተር አብይ አንተ ዘረኛ ጎጠኛ ነህ ለኢትዮጵያ ህዝብ ምንም አትበጅም እናተ ወያኔዎች በአጠቃላይ የክፉ ሽንቶች ናቹ ።
የእውነት አምላክ ይፍረድልህ ወንድሜ።
ፍትህ ለኤርምያስ አመልጋ
Ere yefetallin Ewnetegna Ethiopiawi hagerun masadeg Yemichil sew endet yetaseral. Sew yegedelle be nestsa eyehadde!!!
ye Addisu mengest yebeqagn kale agebab Ermyas Amelga ke gedayoch gar sitsaser new 👈😡
Ahunem Feteh le Ethiopiawian💪💪💚💛♥ 💚💛♥ 💚💛♥
ሚገርም ነው ዶክተር አብይ አሊባባ አገኝው ሲባል አይ በቃ የኤርምያስ አመልጋ መታሰር ግልጽ ሆነልን ፍትህ ለንፁሃን