#Ethiopia #Ethiopianews #EthioNews
………..
Abbay Media – All Things Ethiopia
For all matters related to Abbay Media please reach out to us at (post @ abbaymedia.com).
If you have suggestions or comment regarding this video, please do kindly reach out to us at (post @ abbaymedia.com).

14 COMMENTS

  1. mert dedeb……yahonk
    agarachin at chabarbaer….. ante opdo anneberkm ende yanne altemarkm neber …siltan falage enda honke now….gilth

  2. ይህ የ አዲስ አበባን ጉዳይ ቁጭ ብዬ ከባለአደራው ጋር አልወያይም በማለቱ ዶክ አቢይ ነገሮች እየከረሩ ና የህዝቡ ጥርጣሬ ግልጥ እያለ የፅንፍ የያዘው የኦሮሞ ተረኝነት ስልጣን ቦታወችን መያዝ ህልም እያመቻቸለት እንዳደሆን ግልፅ ነው
    ይህ አካሄድ ግን በጣም አደገኛ ነው ህዝቡ አሁን አይሸወድም

  3. ስለተሰውት ባለስጣናት ዝም አንልም!!! መልስ እስክናገኝ እንታገላለን!!!!
    ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ የፌዴራል እና የአማራ ክልል ባለስልጣናትን ነፍስ የበላ ሕወሐት የሚጋልበው የቀን ጅብ ነው!!!

  4. ERMyas ☑️☑️☑️☑️☑️💚💛❤️💪💪💪💪👏👏👏👏👏🤘🤘🤘🤘🤘

  5. Every single one of them (ye lewt’ hailoch “) has a dirty history with them, people of Ethiopia believed in them hoping they changed. Don’t tell us what Ermeas did and did not, that is hypocritical .

  6. በቃ ነገር እየሰነጠራችሁ ተቃውሞን ስራ አረጋችሁት አይደል። ይሄም ሞያ ነው

  7. ስለ ኤርሚያስ ለገሰ ይህን ያዉቃሉ?
    ======================

    መረጃዉ ከአንድ የደህንነት ሰዉ የተገኘ ትክክለኛ መረጃ ነዉ።ኦሮሚያ ውስጥ በርካታ ሰዎችን አሳፍኖ አስገድሏል።የተመስገን ደሳለኝ ምክትል የነበረን ጋዜጠኛ ቢሮው ጠርቶ ሽጉጥ አውጥቶ"ሁለተኛ እዚህ ጋዜጣ ላይ ብትሰራ አናትህን በሽጉጥ በርቅሼ እገላግልሃለሁ ብሎት ጋዜጠኛውም ተመስገን ጋር ሄዶ እያለቀሰ "ስሜን አንሳው።አንድ ልጄን ላሳድግበት ብሎት ስራውን ተወው።ጋዜጠኛ ተመስገን ይህን ከመታሰሩ በፊት በድረገፆች ላይ ፅፎታል። ማረጋገጥ የፈለገ ጋዜጠኛ#Temesgen Desalegn ጋር ማረጋገጥ ይችላል።ኤርሚያስ በመፈንቅለ መንግስት ከግንቦት ሰባት ጋር ግንኙነት አላቸው ተብለው የታሰሩትን ጄኔራሎችና መኮንኖች አስመልክቶ በአሜሪካ ድምፅ ሲናገር "ህገ መንግስትን ለመናድ በመንቀሳቀሳቸው፣መፈንቅለ መንግስት በማድረጋቸው የአገሪቱን የመጨረሻ ቅጣት(ሞት) እናከናንባቸዋል"ብሎ ሲናገር መለስ ዜናዊ ተበሳጭቶ የዛኑ ሰሞን የውጭና አገር ውስጥ ጋዜጠኞች ጠርቶ "ይህ መፈንቅለ መንግስት የሚባል አይደለም፣ተራ ዱለታ ነው" አለ።በረከት ስሞኦን ኤርምያስን ጠርቶ "መለስ ተናዶበሃል።በሰጠኸው ቃለምልልስ ተበሳጭቷል።ቀይ መብራት በርቶብሃል" ሲለው የአሜሪካ ቪዛ ስላልነበረው ሾልኮ ወጣና ጥገኝነት ጠየቀ።መኖሪያ ፍቃድ እስኪያገኝ አድፍጦ ጠብቆ ከዛ መናገር ጀመረ።ሌላው ለዶ/ር አብይ ሶስት ግዜ ደብዳቤ ፅፎ ነበር።አብሪያችሁ ልስራ፣ደጋፊዎት ነኝ" ወዘተ ይዘት ያለው ደብዳቤ ነበር የፃፈው።ስራውን ስለሚያውቁት መልስ አልሰጡትም። ተገልብጦ አብይ ላይ ዘመቻ ጀመረ።
    ሃቁ ይህ ነው::

  8. Addis Ababa city is located in the middle of Oromiya not Mekele or Gonder or Gojjam but Oromiya that doesn't mean the city is not belongs to all Ethiopian .!!2

  9. Where are Oromo farmers that were displaced from their lands by Abyssinian ? ?አዲስ አበባ 1973 24,000 square km ነበረች
    አዲስ አበባ አሁን 2011 57,000 square km ነች!!

    ==========================

    አዲስ አበባ ከ1973 ጀምሮ የወቅቶቹን አስተዳደራዊ ሁኔታ ተንተርሶ በተለያዩ መንገዶች ስትስፋፋ ነበር። ከ1973 እስከ 1991 ድረስ በሸዋ ክ/ሀገር ዋና ከተማነት ስታገለግል ስለነበረ መስፋፋቷን ከአስተዳደሩ ጋር የተቆራኘ ነው ማለት ይቻላል።

    ከ1991 ወዲህ ግን አስተዳደራዊ መዋቅሩ ስለተቀየረ /ህግ መንግስቱን በሚፃረር ንዑስ ህግ ቢሆንም/ ከተማይቷ በራሷ የአስተዳደር መዋቅር ስለተደራጀች አንዲት ስንዝር የምታደርገው መስፋፋት ህገ መንግስቱን የጣሰ ወንጀል ነው የሚሆነው። በዚህም አግባብ ከ1991 ወዲህ ያደረገችው መስፋፋት በህጋዊው የኦሮሚያ ክልል ላይ ስለሆነ በጉልበትና ህገወጥ መንገድ የያዘቻቸውን ይዞታዎች የመቆጣጠርና የማስተዳደር ህጋዊ ውክልና የላትም።

    ባጠቃላይ ሲታይ የከተማይቷ የቆዳ ስፋቷ አሁን ባለችበት ሁኔታ 54 ሺህ ሄክታርን የምትሸፍን ሲሆን በ1991 20 ሺህ ያክል ብቻ ነበረች። የከተማይቷ ህገወጥ መስፋፋትና የመሬት ወረራ እስከ 2000 ድረስ በጣሙን የተስፋፋ ሲሆን ከ 2000 እስከ 2017 እና አሁን እስካለንበት ጊዜ ድረስም ያለ ከልካይ ከልክ በላይ የኦሮሚያን አርሶ አደር በማፈናቀልና ከአካባቢው በማፅዳት የለየለት የዘር ማጥፋት ወንጀል በመፈፀም ላይ ትገኛለች። የከተማይቷ የመሬት ወረራ ዓመታዊ ስፋቷ ባለፉት 20 ምናምን ዓመታት በአማካይ 1,700 ሄክታር ይሆናል።

    መሬትን በህገ ወጥ መንገድ ከመቀራመት አልፎ ዘርን እስከ ማፅዳት ለሚደርስ ወንጀል በዋናነት የመንግስትን የስልጣን ማማ በመቆናጠጥ ሲዘውር የነበረ ህወሃት የሚጠየቅበት ቢሆንም ኦህዴድ፣ ብአዴን እና ደኢህዴንም በዚህ ወንጀል ከመጠየቅ አያመልጡም። ላለፉት ሶስት-አራት ዓመታት ከማስተር ፕላኑ ጋር ተያይዞ የህይወት መስዋት የተከፈለበት የአዲስ አበባ ህገወጥ አወቃቀርና መስፋፋት አሁን ላይ በተመሳሳይ ፋሺን የመቀጠሉ ነገር አሁን ስልጣን ላይ ያለውም "የለውጥ ሃይል" ከተጠያቅነት ራሱን ሊያድን ወደማይችልበት አዘቅት ውስጥ ሲወረወር እየታየ ነው።

    የከተማይቷ የ1991 የቆዳ ስፋት ከ2017 ጋር በንፅፅር ሲታይ በፊት ባላት ቁመናዋ መሸፈን ከሚገባት ዛሬ ላይ ካሉ ከ 10 ክፍለ ከተሞች 5 ቱን ያህል ብቻ የሚያካትት ነው። እንግዲህ ህገ መንግስቱ መከበር ካለበት፣ የክልሎች ውክልና መረጋገጡ እሙን ከሆነ እና እንደሀገር የዜጎች መብት መከበር ካለበት የተቀሩት 5ቱ ክፍለ ከተማች ከአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር ተለይተው በኦሮሚያ ክልል ውስጥ ተካተው በፊንፊኔ ዙሪያ የኦሮሚያ ልዩ ዞን ስር መተዳደር አለባቸው።

    አሁን በስልጣን ላይ ያለው መንግስት ህገ መንግስቱን የማክበርና የማስከበር ሃላፊነት በህዝቡ በይሁንታ መልክ በአደራ የተጣለበት በመሆኑ ለተፈፃሚነቱ መትጋት አለበት። በተጨማሪም የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር ከህገ መንግስቱ አግባብ ውጪ በመንቀሳቀስ የሚያከሄዳቸውን ግንባታዎች፣ የተጨማሪ መሬት ወረራዎች እና የሚፈጥራቸውን አላስፈላጊ የሆኑ ውዥንብሮችን/የኦሮሚያን ክልል አርሶ አደሮች ከህግ መብት ውጭ በአዲስ አበባ ስም ስብሰባ ጠርቶ ማወናበድ ይጠቀሳል / ማስቆም አለበት።

  10. Oromo farmers that are living in and surrounding areas of Addis Ababa city had been already evicted from their lands systematically and what kind of evicting is he talking about.?????

LEAVE A REPLY