#Ethiopia #Ethiopianews #EthioNews
………..
Abbay Media – All Things Ethiopia
For all matters related to Abbay Media please reach out to us at (post @ abbaymedia.com).
If you have suggestions or comment regarding this video, please do kindly reach out to us at (post @ abbaymedia.com).

15 COMMENTS

  1. ኣይናቸው በጨው ኣጥበው ኣልዘጋን! ህዝቡ ይታዘበንል እንካን ኣይባልም? እንከፍተዋለን ማለት መልካም ጅማሮ ቢሆንም ኣልዘጋንም የሚለው ኣሽሙር ፍፁም ክህደት ነው:: ሁለተኛ ክህደት!

  2. ይህ የወያኔ የአሸባሪነት ዘዴ ጋዜጠኞችን ማሰር አያዋጣም
    ሰው በነፃነት ሀሳቡን መግለፅ የማይችልባት አገርን መንግስት ውስጥ ምንም ሰላም አይኖርም
    ካለፈው ወያኔ ተማር

  3. ከአዲስ አበባ መቀሌ መንገዱ ክፍት መሆኑን አፋቸዉን በከንቱ እንዳይከፍቱብን ለህዝቄል ጋቢሳና ባቃላ ጋርባ ንገሩልን ። ሌላ ህዝብን ከህዝብ የሚያጋጭ መላ ፍጠሩ ብሉልን እነዚህን ክፉ ዘመን ያበቀላቸው ጃርቶች ።

  4. የባሰ አታምጣ ነው የሚባለው! ይህን የሽብር ክስ መጫወቻ አረጉት አይደለም እንዴ። እንግዲህ በአዲሱ በኦዴፓ ትርጉም ካሜራ የያዘ ጋዜጠኛና አልሸባብ ወይም አልካይዳ እኩል ሽብርተኛ ይባላሉ ማለት ነው። ምን አይነት ደደብነት ነው። በአለም መሳቂያ የሚያረግ ስራ ነው እየሠሩ ያለው። ይልቅ ሕዝቡን ገፍተው ወደአመጽ እርምጃ እንዳያስገቡት ብቻ። ይህ የደደቦች ጥርቅም የሆነው ፓሊስ ና አቃቤ ህግ ካልጸዳ እውነተኛ ዲሞክራሲ ይመጣል ማለት ዘበት ነው።። ወ/ሮ መአዛ በተለይ አቃቢ ህግ ን የማጽዳት ሰራ መስራት ይጠበቅባቸዋል።

  5. ADISU YE WOYANE QAL AQEBAY YE HONEW OBO BAKELE GERBA ". YE AMHARA KILEL WODE TIGRAI YEMIHEDEWUN ENGED KE TEZEGA 1 AMET HONEW BILONAL. TIKEKLEGNAW MEREJA GIN
    RAYA LAY TPLF WORERA BADEREGE ET GIZE BICHA. NEBER BILEWAL

  6. እናንተ ኢሀዲጎች፡እያላችሁ፡ፍትህ፡ኢትዮጵያ፡ውስጥ፡አታሰብም፡ስለዚህ፡ወዲያ፡በሉለት፡ለሀገሬ፡ህዝብ።

  7. አሸባሪ እራሱ መግስት ነው አሸባሪ ኦድፒ ነው

  8. Dr. The best prime minister in this planet is Dr abiy we love u so much keep it up don't worry for the mafia terrorist groups komche ahmara

  9. አብይ ዘንድሮ ጀግኖችን ዶክተሮችን ግዜጠኛችን ለማሸማቀቅ ተነስቷል አላህያንሳልን ያረብ

LEAVE A REPLY