#Ethiopia #Ethiopianews #Ethiopia_news #EthioNews
………..
Abbay Media – All Things Ethiopia
For all matters related to Abbay Media please reach out to us at (post @ abbaymedia.com).
If you have suggestions or comment regarding this video, please do kindly reach out to us at (post @ abbaymedia.com).

12 COMMENTS

  1. Mengist ende Cristian ena eskinder nega yalu gate wetoch lay astemari ermija lewsd yigebal hizbin le amets yemigabizu ena bemengist lay yemizitu meren yelesh balagewochin wulo sayadir ermija mewsed alebet Ethiopia beselam lezelalem tinur.

  2. ኳርተርንም ዶ/ር አብይነው የገደለዉ ይሉ ይሆን እነ ፀጉር ሰጣቂዎች

  3. እስኪ በእግዚያብሄር ከአብንና ህዋት ማነው አገር እያሸበረ ያለው አረተዉ መርዙን ትታችሁ መዳኒቱን ማሳደድ ግፍ ነው

  4. አረ አብይ አረ ትግሬዎቹ አገር አፈረሱ አረ አንድ በልልን ሰላም አጣን

  5. 140 ሚሊየን ብር ለጠባቂወቹ ይህ ነው ሁል ጊዜ ጠላት ስታበዛና መናገር እንጂ ማዳመጥ ስታቆም የሚያስከትለው ጦስ ጥላንም መሸሽ ይጀምራል ሰላም ከተፈለገ ባስቸኩዋይ ፌዴራል በጉልበት ሳይጠራ ከገባበት ይውጣ,ያሰረውን ይልቀቅ, ካልሆነ በሁሉም አማራ ክልል ስር ነቀል ሰልፍ ,ማናቸውም ድርጅቶች እንዲዘጉ መንገድን ጨምሮ ካልተስተካለ የመጨረሻው እርምጃ እንደሱዳን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ድብልቅልቅ ይበልና ይጠራል ጄኔራል ኩዋርተር የሰረቅከውን ሳትበላ እጅህ በደም ታጠበ ዛሬ የዘራሀውን አጨድክ ሌሎችም ይህን እዩ ቀጣይ ማነው እያንዳንዱ ደም ያፈሰሰ መጨረሻው ይሄ ነው

  6. እረ ወደ መቀሌ ጎራ ብላችሁ ህወሃት የሚባል መርዝ ሰብሰባችሁ ለፍርድአቅርቡልን

  7. እምዬ ኢትዮጵያ ምነው ሰቆቃሽ በዛ?እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

LEAVE A REPLY