#Ethiopia #Ethiopianews #EthioNews
………..
Abbay Media – All Things Ethiopia
For all matters related to Abbay Media please reach out to us at (post @ abbaymedia.com).
If you have suggestions or comment regarding this video, please do kindly reach out to us at (post @ abbaymedia.com).
Home
Ethiopia -ኤጄቶ እና መከላከያ ሰራዊት ግጭት ውስጥ ገቡ | ሰበር ዜና |...
Jawar jagenah minim hizibi tachawotabat
ማሾቅ ነው።ትእግስት ፍራቻ መስላቸው አምስት ወር መጠበቅ ያቃታቸው የት ነበሩ በወያኔ ጊዜ ይህን ጥጋበኛ ወረበሎች ሁሉ የህግ የበላይነትን ማወቅ አለባቸው ሌላም የክልል ጠያቂዎች ሀገራችን ያሸብራሉና
ወይ አባይ ሚድያ ዘገባ? ለመሆኑ ሃዋሳ ውስጥ ፉራ የሚባል ቦታ አለ? ፉራ ኢንስቲትዩት ያለው ይርጋአለም ነው። ቀዳዳ ሁላ!
ለሲዳማ ክልል ግጭት ተጠያቂ
አብይ አህመድ, ጃዋር መሀመድ ለማ መገርሳ ሶስቱ ሰይጣኖች ናቸው።።።
ልቤ ደማ
🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
This is a tactical move orchestrated by Jawar and Abey fo distablize the region.
ስለ መገንጠል እንጂ ሰለ አንድነት የሚሰብክ ብሔር ጠፋ በቃ ? የእስከዛሬው መገንጠል ያመጣውን ጣጣ ምነው ረሳችሁት ?
" አፍራሽ እና ገንጣይ ቡድኖችን አትስሙ : ንቁባቸውም ፤ እናንተ ስትጋደሉ እነሱ በእናንተ ደም ላይ እየተረማመዱ ከሃገር ውስጥ እስከ ውጪ ባሉ ባንኮች ሃብታቸውን ይቆልላሉ ። እናንተ ግን ትሞታላችሁ ፣ ትጋደላላችሁ : እነሱ በእናንተ ለቅሶ እና ዋይታ እየሳቁ እና እየተዝናኑ በዉስኪ ይራጫሉ ። ስለዚህም ንቁ, ። " ልብ በሉ ኢትዮጵያውን ቢከለሉም ፣ ቢደናበሩም ከሁሉም ልብ ውስጥ ያለው ግን አንድነት ቢቻ ነው ። መፍትሄው በርህን እያንኳኳ አውቅልሃለሁ የሚለውን መስማት ሳይሆን አንተም ፣ አንቺም የውስጣችሁን ፍላጎት በአደባባይ እጅ ለእጅ ተያይዛችሁ ስለ አንድነታችሁ እየዘመራችሁ ብትሞቱ ይመረጣል ።
ይህን ስላችሁ ግን ከማንም ወገን ከይደለሁም ። ለሀገር ሰላም ከሚያነቡት አንዱ ነኝ እንጂ,