#Ethiopia #Ethiopianews #EthioNews
………..
Abbay Media – All Things Ethiopia
For all matters related to Abbay Media please reach out to us at (post @ abbaymedia.com).
If you have suggestions or comment regarding this video, please do kindly reach out to us at (post @ abbaymedia.com).
Home
Ethiopia -“እሬቻን ፖለቲካዊ ማድረግ በእሳት ላይ ቤንዚን እንደመጨመር ነው” Eskinder Nega...
እስክንድር እውነተኛና መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር ይጠብክህ
ድምፁ ራሱ ሲያስጠላ በሽተኛ በሙያህ ተከብረህ ብትኖር ይሻልህ ነበር እንደዚህ ወራዳ ሰው ከመሆን አንተ ሀገሬን ሰላም ልትነሳ ቆርጠህ ተነስተሀል እግዚአብሔር ግን ከላይ ያያልና ምንም አታመጡም ምድረ ከብት ሰው እስቲ ባለው ላይ ጨምሬ ለሀገሬ ምን ላድርግ ይላል አንተ ጭራሽ ጦርነት ለማወጅ ደፈርክ ቆዳ ሽማግሌ !!
ይልቅ ዝባዝንኬህን ቆየት አርግና ክረምቱ ሳይወጣ ቢያንስ ችግኞችን ትከሉና አንድ አስተዋጽኦ አድርግላት ሀገሬ ኢትዮጵያዊ ነኝ ብለህ ካልክ ዳይ ወሬ ለቀበሌ ተከታዮችህን ሰብስብና ችግኞችን ተክላችሁ አስገርሙን ዝም ብለህ ብዘባርቅ መስሚያችን ጥጥ ነው ።
🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳☝
ኤርሚያስ ለገሰ አሁን ኢትዮጵያ እንዳይገባ ክልከላ አለበት እንዴ? ነው ከውጪ ሆኖ መታገል መርጦ ነው?
እነ ሽመልስ አብዲሳ እና ጀዋር መሀመድ ሌሎች አጋሮቻቸው ይሄንን #ያልተማረ ህዝብ እንደፈለጋቸው ይነዱታል በተረፈ#እስክድር ነጋ ሰላምህ ይብዛ በርታ ከጎንክ ነን ፖለቲካና ባህል ለይቶ የማያውቅ 60% የኦሮሞ ህዝብ ነው
እስኬው የሰላም🕊ሰው የዘረኞች እራስ ምታት እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን!!!💚💛❤💪
እስክንድር ለኢትዮጵያ ዲሞክራሲ እውን እንዲሆን እድሜና ጤና ይስጥህ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
Prime minister Abiy Ahmed of Ethiopia 🇪🇹 is a serial killer
ምን አይነት ስብህና ነው እኔ ግን እስክንድርን እጠላለው የሚል ሰው ግን ጤናው መመርመር አለበት
You’re four Ethiopia Angel
Esknder you’re my soul God bless you
እስክንድር ፈታርይ ይጠብክህ እንዝ ሰዎች ችግር አለባቸው
ሰፋሪ ማለት እኮ መዛኝ ለኪ ወይም መጣኝ ማለት ነው
ልክ ነው እስክንድር ሰፋሪ ነው መዛኝ መጣኝ ለኪ ነው በሱ ተመዝኖ ተለክቶ ተመጥኖ የወረደ የዘቀጠ ስንት ለአጫም ዘረኛ አለ መሰላቹ
በዚህ ሰዓት እስክንድር የኢትዮጵያ ሰፋሪ መዛኝ ለኪ መጣኝ ነው
እስክንድር ሰውን በሰውነቱ አክብሮ በአስተሳሰቡ ግን ይቃወማል ይደግፋል
ድል ለዲሞክራሲ
ድል ለፍትሕ
ድል ለእኩልነት
ድል ለእስክንድር
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር