#Ethiopia #Ethiopianews #Ethiopia_news #EthioNews
………..
Abbay Media – All Things Ethiopia
For all matters related to Abbay Media please reach out to us at (post @ abbaymedia.com).
If you have suggestions or comment regarding this video, please do kindly reach out to us at (post @ abbaymedia.com).

18 COMMENTS

  1. ጥባታም ጋላ አተንብሎ አዋቂ
    ቅጥረኛ ሆዳም ኦነግ ደግሞ ከመቸ
    ጀምሮነው አዋቂ የሆነው ሰው ዘቅዝቆ
    መሥቀል ነው እምታውቁት ጥብ ሺማግል
    ዝበል

  2. ከኦነግ ምን ይጠበቃል ገፍትሮ እንዳባረረው ኤርትራ በረሀ እረሳው።

  3. ልጋጋም
    ድሮስ ኦነግ የህወሀት ቀኝ እጅ ሆኖ የአማራን ዘር በማጥፋት ተግባር አብሮ የአማራውን ህዝብ ሲጨፈጭፍ የኖረ ሆኖ ሳለ ከኦነግ ጠባብና መሪ ምን ይጠበቃል

  4. The fundamental Ethiopia political socially economically problem is chauvinist Amhara elitist hegemony colonial settlers nefatenga logarithm. they tray every problem externalize.they have to except democrat federalist.

  5. የአዴፓ መግለለጫ ጊዜውን ጠብቆ ለተሰነዘረበት አግባብ የሌለው ወቀሳ የተሰጠ በመሆኑ ትክክለኛ ነው። ኅውሐት ግን የራሱን ጥፋትና ወንጀል ወደአዴፓ ለማዞር የሚያደርገውን የሀጢያት መሸፈኛ ወቀሳ እንዲያቆምና ንስሀ ገብቶ የኢትዮጵያን ሕዝብና አጋር ድርጅቶችን ይቅርታ ጠይቆ መስመር ቢይዝ የተሻለ ነው። "የፈሲታ ተቆጢታ" ሆነብን እኮ። እውነት ብትሰለስል አትበጠስም። ሁሉም በጊዜውና በሰዓቱ ይገለጣል። ተሸፋፍኖ የሚቀር አንዳችም ነገር የለም።
    እግዚአብሔር አገራችን ኢትዮጵያውያን ደግሞ ደጋግሞ ይባርክ። ለሕዝቦቿም ሰላምና መረጋጋትን አብቶ ያድልልን።

  6. I appreciated Olf spokesman Mr. Tolara for your reasonable and responsible opinions. Let me tell you the truth, I wasn't expecting this kinds perfect opinion from Olf spokesman . I amazed by you and Olf as organizations.
    God bless Ethiopia!
    God bless you!

  7. አቶ ቶሌራ የደከመ የሴራ ፖሎቲከኛ አራማጅ እና ከውቀት የፀዳ በሱስ አንጎሉ የደከመ ባህላዊ ሀኪም ነው

  8. ኦነግና ህዋት አገሪቱን ሲያተራምሱ ስለነበር ኦነግም ደንግጧል በዚህ መግለጫ ስለዚህ አማራው ድርጅት ድሮ የሚደብቀውን ሚስጥር መደበቅ አልፈለገም ያበጠው ይፈንዳ ያለ ይመስላል አዴፖ ሌላው ለሽብርተኛው ኦነግም ተዘዋዋሪ መልስ ነው ያገኙት በጠቃላይ ከህዋት ይልቅ ኦነግ ደንግጧል

  9. መልሳቸው በጥንቃቄ ቢሆንም አዴፖ እን ደተሳሳተ ተናግረዋል ስለ ትህነግ ጥፋት አንድም አላወሩም መንቀፍ አልፈለጉም ያው አንድ ናቸው

  10. ONEG was born by TPLF and another problem for Ethiopian genocide and racism and violence . ONEGE IS #1 Ethiopian and the great nation of Amhara peoples ENEMY. Shut up Onege and long live Amhara peoples and all Ethiopians forever ✊✊✊💚💛❤Down down reciciszem Heaters and killers.

  11. ጋዜጠኛው ይህን ጥያቄህን ለአዴፓና ሕወሓት ብታደርገው መልካም ነው። በመሰረቱ ኦነግ የሚባል ድርጅት ባይመቸኝም አቶ ቶሌራ የመለሱት መልስ በሙሉ ገራሚ ነው ሁሉንም በማስተዋልና በጥንቃቄ ነው የመለሱት። ለአዴፓና ለሕወሓት ብሎም ለኢህአዴግ የሚጠቅም ሃሳብ ነው የሰጡት። ኢህአዴግ እርስበርሱ እንኳን የማይስማማ ስለሆነ እንደ 108ቱ ድርጅቶች ይክሰም።

LEAVE A REPLY