#Ethiopia #Ethiopianews #EthioNews
………..
Abbay Media – All Things Ethiopia
For all matters related to Abbay Media please reach out to us at (post @ abbaymedia.com).
If you have suggestions or comment regarding this video, please do kindly reach out to us at (post @ abbaymedia.com).
Home
Ethiopia - "ወቅታዊው እስር ህግ ማስከበር ወይስ ፖለቲካዊ ጥቃት?" | አውድማ
መንግስት ሕግ የማስከበር ግዴታ አለበት ።ሕገ ወጦችን መንግስት በሕግ ሲዳኝ መንግስትን ትኮንኑታላችሁ ምን እንደምታወሩ አክቲቪስት ተብዬዎች አልገባችሁም እናንተ በመንግስት ቦታ ላይ ብትሆኑ ወሳኔህ ምን ሊሆን እንደሚሆን አስባችሁ ታውቃላችሁ ምድረ ጥቅመኛና ወሬኛ ሀገሪቷ የበዳላችሁት እናንተ ናችሁ የኢትዮጵያ አምላክና ሕዝብ ይፍረዳችሁ። ፖለቲካዊ ጥቃት አይደለም ንብረት ሲወድም ወገን ንብረት አልባ ሲሆንና የዜጐች ደም በከንቱ ሲፈስ ፖለቲካዊ ማለታችው እናንተ ማገናዘብ ያቃታችው ነብሰ ገዳዮች ናችሁ።
እባካችሁ በተቻለ መጠን ውይይታችሁን ወይ በአማርኛ አርጉት የሚያዳምጣችሀ ሁሉ እንግሊዝኛ ይረዳል ብላችሁ እንደማታስቡት አምናለሁ አመሰግናለሁ
አብይማ በፅረ ሽብር አዋጁ መቀር የሞቀ ድጋፍና ጭብጨባ አገኘበት በቃ ህዝብን አታለለበት ከዛን ዞር ብሎ ለራሱ ስልጣን ማስጠበቂያ አደረገው
በርቱ ጎበዞች ድምፅሁኑ ለወገኖቻችሁ
ጋሻው እራስክን ጠብቅ ወንድሜ አዲስ አባ አትምጣ
Respect The Rule Of Law First.
የዚህ ልጅ ስራ እና የሰው ስኬት የሚያስደስታችሁ ሰብስክራይብ ግጩኝ
ጋሻወ ለምን አድሥ አበባ ለምን ትመጣላቹህ አብንን ለማጥፋት ነወ አተንም ካገኙህ አይተዉህ አይለቁህም