#Ethiopia #Ethiopianews #Ethiopia_news #EthioNews
………..
Abbay Media – All Things Ethiopia
For all matters related to Abbay Media please reach out to us at (post @ abbaymedia.com).
If you have suggestions or comment regarding this video, please do kindly reach out to us at (post @ abbaymedia.com).

17 COMMENTS

  1. እንዚህን ሞብላይዝ እያረገ ያለው አያቶላ ጁዋር ነው ይሄ በቀቀን ሌሎች ዞኖች ያላቸውን ጥሪት ሙልጭ አድርገው አዋሳ ላይ ከጨረሱ በኋላ መንፈራገጥ የኦነግን ጉዳይ ለማስፈፀም ነው ሌላው ጁዋር የሚያለቀልቀው ታላቛን ኦሮምያን እገነጥላለሁ ብሎ በማሰቡ ሲዳማን ለመጨፍለቅ የተደረገ እሩጫ ነው

  2. ምንድን ነው ችግሩ ደብብ አንድ ብትሆኑ .ወላይታ ስልጤ .ጉራጌ ወዘተ እያላችው ልትከፋፈሉ ነው ?

  3. ሲዳማ ተጠንቀቁ ልክ የጌድዬንን እጣ እንዳይገጥማችው ጁሃርን ማመን ቀብሮ ነው

  4. እግዚኦ ምናለ አንድ ላይ ደቡብ ብላችው ብትኖሩ ስንቱን ልትሽነሽኑ ነው .

  5. አብይ ማስር ያለበት ጁሃርን ነው ጁሃር እንዳመሉ እጅ ጠምዝዘን ነፃ እናወጣለን ሲል መንግስት ዝም ጭጭ

  6. ይሄ ሁሉ የጀዋር ፕሮጀክት ነው ለምን አንገቱን ይዘው አሜሪካ አይወረውሩትም

  7. "ጥያቄ ህጋዊ በሆነ መንገድ መጠየቅ ህገ መንግስታዊ መብት ሲሆን ምላሽ የሚያገኘውም በህገ መንግስቱ መሰረት ነው። ከዚህ ውጪ የሚደረግ ኢ-ህገ መንግስታዊ እንቅስቃሴ ህጋዊ እርምጃ እንወስዳለን" ነው ያለው። ተገቢ ምላሽ ነው። ለምንድነው እንናተ ተንሻፍፋችሁ ሳለ የሰውዬው ምላሽ የምታጣምሙት።

  8. ፈሪዎች የአብይን ልስላሴና የመንግሥትን መወጠር ተገን አድርገው ለብጥብጥ ተነሱ። ጌታ ስለሚዋጋቸው በፍጹም ውጤታማ አይሆኑም

  9. I totally agree with Abey with the measures he is thinking to take over the so called ‘ejetto’ terrorist group.
    Why don’t they wait? Is that because they think Abey is weak?
    Good luck. Abichu is not playing anymore!!!!
    Btw, I ask Abichu to release Assaminew’s wife as soon as he can!!!

  10. ፈሪ ,,,, የአብይን ልስላሴና የመንግስትን መወጠር አይተው ማስፈራራት ጀመሩ።

  11. የደቡቡ ክልል ትልቅ የተመሰቃቀለ ሁናቴ ነው ያለው። የክልሉ ፕሬዝዳንት አሮጋንት ራሱ የሲዳሞን ጥያቄ አራማጅ ነው። አዋሳ የክልሉ ዋና ከተማና በክልሉ በጀት የለማ ነው ። አሁን ሲዳማ የራሱ ሊያደርገው ይፈልጋል ፥ ሊሎቹስ? ድንበርስ ከሌሎቹ ጋር እንዴት ነው የሚካለለው? ይህና ሌሎችም ነገሮችን ስናገናዝብ የምንረዳው የሲዳሞን ጥያቄ በአጠቃላይ መፍታት የሚቻለው ክልሉ ውስጥ ያሉትን ብሄሮችም ግንዛቤ ውስጥ በማስገባት ነው። ቀን ወስኖ በዚህ ቀን ክልልነታችንን በራሳችን እናውጃለን ማለት የትም አያደርስም ከብጥብጥ በስተቀር። ጠ/ሩ ይህን በማስመልከት የሰጡት ማስጠንቀቂያ አግባብና ከሳቸውም የሚጠበቅ ነው። ሁሉም ልቡ ባበጠባት ኢትዮጵያ አካሄድን ማረም የግድ ይላል።

  12. የንፁሐን ደም ይጮሀል ደም የጠማው አውሬው ይጮሀል ተዘጋጅ ሲማ ቀጣዩ አንተ ነህ

  13. Abbay media mndnw wedajoch voice yelem aysemam bedenb please microphone or sound kirb bitadergu betam tru nw!!!

LEAVE A REPLY