#Ethiopia #Ethiopianews #Ethiopia_news #EthioNews
………..
Abbay Media – All Things Ethiopia
For all matters related to Abbay Media please reach out to us at (post @ abbaymedia.com).
If you have suggestions or comment regarding this video, please do kindly reach out to us at (post @ abbaymedia.com).
Home
Ethiopia - የባህር ዳሩ ግድያ የአይን እማኞች - Eye Witness of...
Who is telling the truth??
Wesatam Hola and Kan Eko yetawekal medre werega
Abbey Eko ranger lebso ka Bata mangest naw ye tenagerw Alo Bata mangest ka hona lamn ranger arega kkkkkkkkkkkkkk waw kkkkkkk amra sesawad
Truth Hurts,Sorry!
Truth Hurts,Sorry!
የአብይ ፕሮፓጋንዳ ቀጥሏል እሄን የተበላ እቁብ እባካችሁ ተውን የአብይ ፌዴራል መከላከያ አብይን ጨምሮ ቀድሞ ባህር ዳር ለምን ተገኘ??? ክቡር ኢታማዦር ሰአረ ከክልሉ ጥያቄ ውጭ ጦር አልክም ስላሉ ገዳያቸው ከየትኛው ወገን ያለ ይመስላችኾል ??? እነዚህ የማይረቡ ከሚቀባጥሩት እንኳን መገንዘብ እንደምንችለው የታጠቁ ሀይሎች ተኩስ ከፈቱብን እንጂ ማንና ምን እንደሆኑ የሚያውቁት ነገር የለም ያም ሆነ ይህ እምቢ ለህውሀት መራሹ አገዛዝ ብሎ ለአማራው ህዝብ ለአገሩ ራሱን አሳልፎ ለመስጠት ምንም ያልሳሳው ጀግናውን ጄኔራል አሳምነው ፅጌ ዛሬም ከህውሀት ወደ ኦሮሞ የበላይነት ሽፍት ያረገውን ስርአት ለውጥ አልመጣም አሁንም አማራው ተከቧል ብሎ ፊት ለፊት ስለነገራቸው ' የአማራው ብሄርተኘነት ያሳስበኛል' ብሎ ባለው መሰረት የአማራው የቁርጥ ቀን ልጆች እነ ዶክተር አምባቸው እና ሌሎቹም ከጄኔራሉ ጋር መወገድ ነበረባቸው እናም ጄኔራል እሳምነውን ታርጌት በማድረግ በተቀነባበረ ሴራ በደንብ ተዘጋጅተው ሁሉምም የአማራ ጀግኖች በልተውብናል በዚህም በዚያም የተጎዳውና እንዲደቅ የተፈለገውም የአማራው ትግል ነበርና ለጊዜው ተሳክቶላቸዋል ወገኔ የአማራ ህዝብ ሆይ የሆነው ሆኗል በዚህም በዚያም የወደቀው ወገናችን ነው በዚህ ያተረፉት ህውሀትና የኦሮሞ ፅንፈኞች ናቸው እማራ ቀና ብሎ እንዲሄድ አይፈለግም የአማራ ጀግና በቁሙ አይደለም ሞቶም የሚያቃዣቸው አማራ ጠል ሀይሎች ከምንግዜውም የበለጠ ተነስተውብናል ለጊዜው ተሳክቶላቸዋል እውነት ግን ተደብቃ አትቀርም ጀግና ተዋግቶ እንጂ ሰርቆ አይሞትም ጄኔራል አሳምነው በየአንዳንዱ የአማራ ልብ ውስጥ ለዘላለም ትኖራለህ ዶክተር አምባቸውና ሁላችሁም የተሰዋኅችሁ የአማራ ጀግኖች በሴራ ፓለቲካ ተጠልፋችሁ ቭትወድቁም ስራችሁ ሁሌም ሲያነሳችሁ ይኖራል እግዚአብሔር ኢትዮጵያን በቃሽ ይበላት አሜን
ውሸታሞች አማራ ግን ወንድ ጠፍቶበታል አለቅላቈ ሁሉ ሄኑ እኮ
ወሬአችሁ ለውሸት አልተመቸም አቢይ ሌላ የሚዋሽለት ይፈልግ አይይይ ሆድአደር
ሆዳም
ፈሳም ሁላ