#Ethiopia #Ethiopianews #EthioNews
………..
Abbay Media – All Things Ethiopia
For all matters related to Abbay Media please reach out to us at (post @ abbaymedia.com).
If you have suggestions or comment regarding this video, please do kindly reach out to us at (post @ abbaymedia.com).
Home
Ethiopia -የክልሎች ልዩ ሀይል እንዲፈርሱ ጥሪ ቀረበ | Abbay Media Daily News...
ትክክል ልዩ ሃይል የሚባል ጦር አያሻም መከላከያን ይበልጥ አገራዊ አድርጎ ማነፅ በቂ ነው፡፡
Why they burn only church? What is the motive?
Our common enemy is TPLF.
Our common enemy is TPLF.
Our common enemy is TPLF.
የትኛው ልዩ ሀይል ነው የሚፈርሰው ?
የክልል 3ቱ የሚባለው ወይስ የቱ… ???
ብርሃኑ መቼም የሌሎቹን አይልም ብየ ነው…
እቺን እቺን ፡ጥሬን ለጌኛ ይላል ያገሬ ሰው፣ የኦፒዲኦ መንግስት የሚያወራው ሲጠፋው የክልል ልዩ ሀይል ይፍረስ ተብሎ በምስለኔዎች ፕሮፓጋንዳ አሰርቶ ክልሎችን ያለ አንዳች ተቀናቃኝ ጨፍልቆ ለዘመናት ሲጎመዥበት የኖረውን ቅዠቱን እውን ለማድረግ በተለይም አይበገሬ የሆነውን በማንኛውም ጠላት የማይደፈረውን የአማራ ሕዝብ ለመቆጣጠር ያመቸኛል ብሎ የነደፈው ስትራቴጂ በመሆኑ እያሳሰብን ያለነው ብአዴንን ሳይሆን መላው የአማራን ሕዝብና ለአማራ ተጠሪ ለሆነው ፋኖና የጎበዝ አለቆች ሲሆን ይህንን መሰሪ የኦፒዲኦን ሴራ ለማክሸፍ ጠንክራችሁ ትጠብቁ ዘንድ መላው አማራ አደራ ይላችኋል።

This is Abiy and OPDO strategy kkklkkk
ኢዜማ ፓርቲ ነኝ ብሎ ያምናልንደ?ሀሀሀሀሀ😂😂😂😂
እናመሰግናለን አባይ ሚዲያ
እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያርግልን
ምን መንገድ አለ የተሰራ ሽሮ ፈሰስ
**ኢዜማ/ግንቦት7 የኢሳያስ አፈወርቂ ጉዳይ አስፈጻሚ**