#Ethiopia #Ethiopianews #Ethiopia_news #EthioNews
………..
Abbay Media – All Things Ethiopia
For all matters related to Abbay Media please reach out to us at (post @ abbaymedia.com).
If you have suggestions or comment regarding this video, please do kindly reach out to us at (post @ abbaymedia.com).
Home
Ethiopia - የፖለቲካው ሴራ እና ጥቃቱ ወዴት | የአባይ ሚዲያ ዳሰሳ
ጀኔራል አሳምነው ዕጌን ያሰገደለው አብይ አህመድ እና ግብራበሮቹ ናቸው ለግድያ ያበቃችው ሰራዊኢት በማሰልጠኑ እና የአኤፓን እንቅስቃሴ በማጥናት ለአማራው መደራጀት በጣም ስላስፈራቸው እንዲገደሉዉ አደረጉ የእንጂነር አሟሟት ከዚህ የተለየ አይደለም ምክኒያቱም ተልቁዉ ስራቸው መረጃ ማጥፋት ነው አብእይ ጀዋር ዳውድ ተከለ ማታማታ ሰው ከተኛ በኋላ ለምን ይገናኛሉ ጎበዝ ልብያለው ልብ ይበል
እኔ ነገሩን ሁን ብለው እስክንድር ነጋ ባህር ዳር ሲሄድ ለሴራ ያዘጋጅቱ ለሴራ እንደሆነ ያወኩት የአማራን ወጣቶች ፋኖወችን እያሳደዱ ሲገሉ ሲያስሩ አብኖችን የባል ድራስ አባላትን እያሳደዱ ሲያስሩ ነው ሁን ብለው ያቀናበሩት ሴራ ነው ለምን አዲስ አበባን እና አማራ ክልልን ለመውረር ያዘጋጁት ሴራ ነው እመኑኝ ግን መቸም አይሳካላችሁም አማራ የጀግና ዳሀ አይደለም መላው የአማራ ህዝብ ጀግና ነው እኔም አሳምነው ፅጌ ነኝኝኝ።
ወሬ ሠለቸን በቃ
እትርኔት ይዘጋ ሚሥኪኑ ህዝብ አለቀ በውሸት ሚድያ
ፈጣሪ የስራቸውን ይልጣቸው በሴራ ሁሉንም ጀግኖቻችን በሴራ ገደሉብን ኡኡ እቴ ድንቄም መፈንቅለ መንግስት መፈንቅለ መንግስት በየሰፈሩ ይደረጋል እንዴ ወይስ እኛ ሳናውቅ ቤተ መንግስቱ ባህር ዳር ገባ እንዴ ?? መፈንቅለ መንግስት ሳይሆን የባለ ስልጣናት ግድያ በሚለው ይስተካከል