#Ethiopia #Ethiopianews #Ethiopia_news #EthioNews
ዶ፨ር አንባቸው መኮነን በአቶ ተስፋዬ ጌታቸው የቀብር ስነስርአት ላይ የተናገሩት ንግግር – Amahara – Abmachew
………..
Abbay Media – All Things Ethiopia
For all matters related to Abbay Media please reach out to us at (post @ abbaymedia.com).
If you have suggestions or comment regarding this video, please do kindly reach out to us at (post @ abbaymedia.com).

19 COMMENTS

  1. አንተም ጀግና ነበርክ በድገት ገደሉህ የሁሉንም ደም ፈጣሪ ይመልሰው ሐገርን አኪልዳማ የደም ምድር ለማድረግ ያቀደውንም ፈጣሪ ልቦና ይሰጠው

  2. እኔስ በአምባቸው ሞት እምባየ ፈሶ አልቆምልኝ አለኝ😥ስንት የሚገደል ባንዳ እያለ ወንድሜን ገደሉት

  3. ወስጤን አደማሀው ደኩተር አባቸው

  4. የኔ ወንድም እግዚአብሔር ነብስህን በገነት ያኑረዉ ምትክ በጣም ያሳዝናል ኡፍፍ

  5. ነፍሰ ይማር የኢትዮጵያ ጀግኖቻችን ለሀገር መምት መታደል ነው ነፍሳችሁ በገነት ያኑርልን

  6. እህህህ እውነት ዳክተር አባችው አጀቴን ነው የበላው እባየን መቆጣጠር ነው ያቃትኝ

  7. 😭👎👎👎👎ውይ ኢትዮጵያ መቼነው ከለቅሶ የምንወጣው 😭😭😭😭ሙት ለሙት ያለቅሳል አሉ እኔን አባቸው ወንድማችን ሞትህ አንጀት ይበላል

  8. የኒ አባት ሳታስበ በሰው እጂ ጠፋህ ምስኪን ስታሳዝን በጣም እንደዚህ ተሰምቶኝ አላውቅም ምስኪን

LEAVE A REPLY