#Ethiopia #Ethiopianews #Ethiopia_news #EthioNews
………..
Abbay Media – All Things Ethiopia
For all matters related to Abbay Media please reach out to us at (post @ abbaymedia.com).
If you have suggestions or comment regarding this video, please do kindly reach out to us at (post @ abbaymedia.com).
Home
Ethiopia - "ጀነራል አሳምነው ጽጌ በአማራ ህዝብ ላይ ክህደት ፈጽሟል" ኮለኔል ደመቀ...
ለእኔ፡ ፍፁም፡ መሳሳት፡ ነው፡ በብ/ር፡ ጄኔራል፡ አሣምነው፡ ፅጌ፡ ላይ፡ የሚደረግ፡ የሀሰት፡ ውንጀላ። ት ል ቅ፡ ስህተት፡ ነው። ኢሕአዴግ፡ በአማራ፡ 'እንቅስቃሤ'፡ ላይ፡ የዘመተበት፡ ሴራ፡ ነበረ። ለምን፡ ይህንን፡ ይላል፡ ይህ፡ ሠው? ፈጣሪ፡ ያውቃል።
Min hone sewuyewu. ???? Asaminewu. Neta sewu. Newu.!!!! Asgededuh. Ende ???? Ante. Amara neh lemehonu ????
ዝም ብለህ አትንተባተብ ዱቄታም ሌቦች ውሸታሞች የማትረቡ ማፈሪያዎች
ይሄ ደሞ ወይ ሰው ሁሉ ቾልቾላ የሆነበት ዘመን
Col. Demeke you're saying this for the benefit of Amhara ppl. but… tinish tesasatk wondimey.
አንተ ሾላካ በቅቧቃ ከሰራየ አሰናብቱኝ ብለህ ነው የለቀቅ ሌሎች ነፋጠኞች በገደሉትና ሀይወትህን ባተረፋት ወንድ ነኝ ብለህ ታወራለህ አንተ አንደ ጭልጋ ነፋስ በየሰአቱ የምትቀያየር እንኳን ከጀኔራል አሳም ነው ፅጌ ይቅርና ከተራው ገበሬ የማትሻል ነገሩ ከንተ ምን ይጠበቃል ?????????????,??
እኔ ኢትዮጵያዊነቴን በተለይ አምራ መሆኔ በጣም አፈርኩ በቃላት መግለጽ በማልችልበት ደረጃ አዘንኩ !!!
ምን ብዬ መጻፍ እንደምችል ከመጠን በላይ ግራ ተጋባሁ!!!
ማንን ልመን? እርግጠኛ ነኝ እንደ እኔ ብዙ ግራ የተጋቡ አሉ :;
አንድ ነገር ግልጽ ነው ! አሁን ክምንግዜው በበለጠ ጊዜ ለጠላት ክፍት ሆን ::
" እንቁአንም ዘንቦብሽ እንዲያውም ጤዛ ነሽ " እንደተባለው በራሳችን በሀስብ ተለያይተናል እንኩአን ይሄንን ተሸርቦብን:: እጅግ በጣም ያሳዝናል!
Dedbe
እር ተው ያልተርጋገጠ ወሬ ይዛችሁ ስም አታጥፉ ጀነራል አሳምነው ፅጌ በፍፁም ይሄን ተግባር አይፈፅምም. እናት እደፈለጋችሁ አወሩ እሱም እውነቱ ቦታ ሄድዋል መቸም አይሰማንም አያየንም እያላችሁ እደፈለጋችሁ ተቀደድ. ጀነራል አሳምነው ፅጌ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ. ነብስህን በአፀደገነት ያኑርልን።
ayiii yihe ahun amaran aend adrigo endiqetil yadergal ???? sihitetis binor mewoyayaw gize ahun new??? Amara hono amaran mawgez ahun gizew ayidelem
please Amhara don't ever think to be successful to organize by Amara ethnic ya you will be losser
yep that's why I was against Amara ethnic groups Amara you better to be Ethiopian nashnalism ya
What a brilliant man!
ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ አማራ ያለውን ጠላት እያወቁ እርስዎም የዚህ የአማራ ጠል የሆኑ ሀይሎች ጥቃት ገፈት ቀማሽ ነበሩ እና ይህን ሴራ ማን እንደሰራው ይታወቃል ብ/ጄ አሳምነው ፅጌ ይህን አያደርግም በጣም የሚየሳዝነው የሚሄደውም የሚመጣውም አማራን መንገዱ ማረጉ ነው።
Excellent idea! Thank you so much Col/demke.