#Ethiopia #Ethiopianews #Ethiopia_news #EthioNews
………..
Abbay Media – All Things Ethiopia
For all matters related to Abbay Media please reach out to us at (post @ abbaymedia.com).
If you have suggestions or comment regarding this video, please do kindly reach out to us at (post @ abbaymedia.com).
Home
Ethiopia - ጋዜጠኛ ፋሲካ ከብ/ጀ አሳምነው ጽጌ ጋር ስለነበራት የስልክ ቆይታ |...
ለውሸት ተዘጋጅተሽ ነው የምትመልሽው::ጋዜጠኛ ወይ ሳይኮሌጂ እንድ ሳይኮሎጂም ያደርግሻል ያለነው እንኳን ድምፅ ንፍስ መዝራት የሚቅርበትዘመን ላይ ነን ዝም ብለሽ አትዘባርቂ
አሳምነው ጨካኝ ሴጣን ነው
They killed him! why is Amhara still sleeping? stop relying on ADEPA .
ሲጀመር ኢንተርቪው የተዘጋጀ ዲያሎግ ነው የሚመስለው ሲቀጥል የኢንተርቪው ጭብጥ ምንድን ነው? ሁሉም ሚድያ በጉንጭ አልፋ ወሬ አዛገን እኮ ጎበዝ!!!!!!
መፈንቅለ መንግስት ይሁን
የሰኔ ግርግር 🤭
የባህር ዳር ሽብር 😱
ብዙ ለውጥ የለው ም
ወይ እሳቸው ወይ የዘረኛ ግለሰብ ስብስብ ወይም አቢቹ ነጋ ነጋ የፊልሙ አቀኗባሪ ይሆነል የገዳይንም🤭😱 የተገዳይንም የተዋነዮንም ነፍስ ይማር 🙏🙏🙏
ምንም አትጠራጠሩ መግስት እጁ በደም ተጨማልቆአል እውነት እያደር ዪጠራል ልጂቱን አለማዲነቅ አዪቻልም ለመግስት ሳትበረከክ ቃሎን ሳታጥፍ ቃለመጠየቆን ማቅረቦአ ጀግናናት ጀነራል አሳምነ የተማረ ሰውነው ጀግናነው እዲህ የወረደ ስራ አዪሰራም ሁልየም በበልባቺን ዪኖራል እንወደዋለን ጀነራል አሳምነው ጽጌ
yene konjo hanan betikikil
እግዚአብሔር ያውጣው የአሳምነውን ነገር አንጀቴን ነው የበላኝ
የመንግስት እጅ እንዳለበት ሳይታለም የተፈታ ነው። የኦዴፓ ነገር እስከዚህ ነው። ወይ አገር አይወዱ፣ ወይ ፖለቲካ አያውቁ፣ ወይ አገር መምራት አይችሉ። የህወሀትን የሴራ ፖለቲካ እከተለለው ብለው ፣ ተዋርደው አረፉት። ሃቁ እንደተደበቀ አይቀርም።