#Ethiopia #Ethiopianews #Ethiopia_news #EthioNews
ከዚህም ከዚያም – ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና በወቅታዊ ጉዳይ ላይ አስተያየት ሰጡ!
………..
Abbay Media – All Things Ethiopia
For all matters related to Abbay Media please reach out to us at (post @ abbaymedia.com).
If you have suggestions or comment regarding this video, please do kindly reach out to us at (post @ abbaymedia.com).

5 COMMENTS

  1. የህውሀት ጥጋብ አሁንም አልበረደም ልካቸውን እንድያገኙ ሁሉም ዜጋ ተዘጋጅቶ ከሞቀ ቤታቸው የቁም እስረኛ ከሆኑበት መቀሌ ጎትቶ አንቆ በማውጣት የመጨረሻውን እስትንፍሳቸውን መውሰድ ያስፈልጋል ኦሮሞንና አማራን ሌሎችንም ዘቅዝቆ የገረፈው ጌታቸው አሰፍ በህግ አግባብ መሰቀል አለበት

  2. ያለፉት ጥቂት ቀናት የተከሰቱ አሳዛኝ ክስተቶችን ተከትሎ የሚሰጡ አስተያየቶችና የሴራ ትንተናዎችን ጠ/ሚ አብይ ቢያይ ምን ያህል ይገረም ይሆን? በሱ ቦታ መሆን ትልቅ የመንፈስና የአይምሮ ብርታትን ይጠይቃል። የሚሰጡ ትንታኔዎች ባጠቃላይ አብይ የአማራ ጠላትና ኢትዮጵያን ለማፈራረስ በድብቅ እየሰራ ያለ ሴረኛ ነው የሚሉ ናቸው። አንድ ኦሮሞ ስልጣን ከያዘ በየቀኑ አማራና ኢትዮጵያን እንደሚወድ prove እንዲያደርግ የመጠበቅ አባዜው ራሱ ችግር ያለበት መሆኑ እንደተጠበቀ ሆኖ ቢጠረጠር እንኳ አብይ በዚህ ይጠረጠራል?

    አብይ ህዝብን ለማቀራረብ የራሴን constituency የተወሰነ ማስከፋት ካለብኝ እንኳን ላስከፋ ብሎ የኢህአዴግ ሊቀመንበርነትን ባሸነፈ የመጀመሪያው ቀን ያወደሰው አፄ ሚኒሊክን ነበር። [ይሄን ምሳሌ ያደረኩት ኢትዮጵያን ለመውደድ መስፈርቱ ይሄ ነው ለማለት ሳይሆን አፄ ምኒሊክ በአማራው ማህበረሰብ በጣም ስለሚወደዱ ነው]። በዚህ ሳይገደብ የሚኒሊክን የግብር አዳራሽ በከፍተኛ ወጪ እንዲታደስ አድርጎ እንዲጎበኝ እያደረገ ነው። አብይ በውጪ ሀገራት በሚያደርጋቸው official ጉብኝቶች ንግግሮችን በአማርኛ ፅፎ ለማቅረብ የወሰነ ሰው ነው። ምናልባት ከሃይለስላሴ ቀጥሎ የመጀመሪያው ይሆናል። አብይ በየሄደበት የ townhall ስብሰባ "#አንተ_ትፈርሳለህ_እንጂ_ኢትዮጵያ_አትፈርስም" ብሎ ለኢትዮጵያ ያለውን ቀናኢነት የሚገልፅ ሰው ነው።

    አብይ የአማራና ኦሮሞን ትስስርና መስተጋብር ለማሳየት ቤተሰቡን ሳይቀር ምሳሌ አድርጎ የሚያቀርብ ሰው ነው። በቅርቡ በደሴ ቢጨንቀው ልጄን ሁለት ቦታ ብንክፈላት ጅማና ጎንዴሬ ናት የሚል አገላለፅ እስከመጠቀም ደርሷል። አብይ በሚያደርጋቸው ውይይቶች ሁሉ ከመገዳደል አዙሪት ካልወጣን እቺን ሀገር ማሻገር አንችልም የሚል ሰው ነው። አብይ የአማርኛ ቋንቋን አባባሎችና ተረቶችን ምናልባትም ከአማራው በላይ አቀላጥፎ ይጠቀማል። አንድን ማህበረሰብ ማክበር ማለት ባህሉን ቋንቋውን አኗኗሩን ማወቅና መረዳትም ጭምር ነው። ሌሎችም ምሳሌዎች መጥቀስ ይቻላል። በተግባርም ቢሆን የአማራም ሆነ የኢትዮጵያ ጠላት ሊያስብለው የሚችል ምንም የሰራው ነገር የለም። ምን ቢያደርግ ይሆን አብይ ወይም አንድ ኦሮሞ መሪ ተአማኒነትን የሚያገኘው?

    ከሶስት ቀናት በፊት በደረሰው ጥቃት ላይ በአካል የነበሩ ከፍተኛ የአዴፓ አመራሮች #ማን_ያርዳ_የቀበረ_ማን_ይናገር_የነበረ ብለው ተርተው እውነቱን ተናግረው በጭራሽ ከጉዳዩ ጋር የማይገናኘው አብይ እንዴት ተጠርጣሪ ይሆናል? ለማ መገርሳ እንዴት ተጠርጣሪ ይሆናል? እነዚህ ሰዎች ኦሮሞ ከመሆን ውጪ ጥፋታቸው ምንድነው? እንዲህ አይነት አሰቃቂ ግድያ ምንስ ለማግኘት ነው አብይ የሚያስደርገው? ስልጣንን በእጁ ለማስገባት ነው እንዳይባል already ጠቅላይ ሚኒስትር ነው። ስልጣኑን ተቀናቅነውት ነው እንዳይባል በሙሉ ድምፅ ወስነው የኢህአዴግ ሊቀ መንበር እንዲሆን የመረጡት እነዚሁ የስራ አጋርና ወንድሞቹ ናቸው። የተገደሉት አሁንም ቢሆን መፍትሄው የአማራና ኦሮሞ መቀራረብ ነው ኢትዮጵያን የሚያራምዳት ባይ ናቸው።

    አብይ በተለይ የአማራውን ማህበረሰብ ለማስደሰት በሚያደርገው ጥረት በንግግርም ይሁን በግብር እኛን ዘንግቶናል ተብሎ በራሱ constituency በተደጋጋሚ ትችት እስኪቀርብበት ድረስ ደክሟል። እንደው ሌሎች ክሶች እንኳን እሺ አብይ በዚህ ግድያ ይጠረጠራል? ሰዉ ምን ነክቶታል? በትንሹ reason ማድረግ የሚችል ሰው እንደዚህ አይነት የሴራ ትንተና ሲሰማ automatically reject ማድረግ በተገባው ነበር። የተከሰተውን ድርጊት ወንድም በወንድሙ ላይ ነፍጥ የመዘዘበት አሳዛኝ ክስተት ነው። scapegoat ፍለጋ ከመንከላወስ ነገ ተመሳሳይ ድርጊት እንዳይደገም ከዚህ ትምህርት መውሰድ በተገባ ነበር። የሚታየውን የሴራ ትንተና የሚገልፀው አንድ ነገር ነው። እሱም extreme የሆነ oromophobia ነው። ሌላ ምንም ትንታኔ አያስፈልገውም። ለእንደዚህ አይነት ሰዎች ከማዘን ውጪ ምንም ማድረግ አይቻልም።

LEAVE A REPLY