ፕሮፌሰር – ዶ/ር ፍሰሃ-ጽዮን መንግስቱ፤የቀድሞው የገንዘብ ሚኒስቴር ታክስ፣ ኢንቨስትመንት፣ ፋይንናስና የሕግ አማካሪ፤ የወቅቱ የአፍሮ-ግሎባል የምክር አገልግሎት ፕሬዚደንት፤ የአልጀርሱን ስምምነት በግብር የማዋል ውሳኔ ተከትሎ የኢትዮጵያና ኤርትራ ግንኙነቶችን አንስተው ይናገራሉ።
Home
Ethiopia-Eritrea Relations: Prof – Dr Fisseha-Tsion Menghistu - SBS Amharic
በስማኣብ ይሄ የትማረ ኣንደብት ነው
ፕሮፌሰር ዶ/ር ፍስሃጽዮን ሃሳብዎት መልካም ነው ግን ዶክተር አብይ አህመድ በሄደበት ለህዝቡ ትምህርት መስጠቱ ጥሩ ነው ምክንያቱም መጀመሪያ መሰራትና መስተካከል ያለበት የሰው ልጅ ጭንቅላት ነው ይህን 27 ዓመት ሙሉ መጥፎ አመለካከት የተጫነበትን ህዝብ አእምሮውን ከመጥፎኖ ከክፋት ማፅዳት ያስፈልጋል ከዛ ሁሉም ቀላል ይሆናል ስለዚህ ዶክተር አብይ ብቻውን ምንም ማድረግ አይችልምና እናግዘው እንደግፈው።
ጥሩ ምክር ነው ይደገፋል
No coherent ideas frm the guest. He just released some negative energies, my be he is insecured😊.
ወገናዊነት የያዘ ኣስተያየት ፡ከኣንድ የተማረ ሰው የማይጠበቅ