ዓለም እጅጉን ግዙፍ የሆነ ሰብዓዊ ቀውስ ተከስቶባታል። የሁለተኛው ዓለም ጦርነትን ተከትሎ ከ65 ሚሊየን በላይ ሰዎች ለፍልሰት ግድ ተሰኝተዋል።

አውስትራሊያ ውስጥ የሰደተኞች ቀን ከእሑድ ጁን 17 እስከ ቅዳሜ ጁን 23 ታስቦ ይሰነብታል።

LEAVE A REPLY