የኢሕአዴግ ስራ አስፈጻሚ በቅርቡ ያሳልፈውን የአልጀርስ ስምምንት ቅበላ አስመልክቶ በድንበርተኛው የኢሮብ ሕዝብ ዘንድ ቅሬታ አሳደሯል፤ ተቃውሞንም አስከትሏል።
ይህንን ተከትሎ፤ የአልጀርሱ ስምምንት በግብር ላይ ቢውል በኢሮብ ሕዝብ ላይ ሊያስከትላቸው ስለሚችሉ አሉታዊ ክስተቶችና የመፍትሔ ምክረ ሃሳቦችን አንስተው የኢሮብ ተወላጆች የሆኑት አቶ በየነ ገብራይ፣ አቶ ተስፋዬ አዱማና አቶ አድሃኖም አዱማ ይናገራሉ።
Bzu Temelkach Yemiyasfelgew Betammmmmm mesach kale milils new.
የኢሮብ ብሄረሰብ ጥያቄ እንደማንኛውም የኢትዮጵያ ሕዝብ ጥያቄ በዴሞክራሲያዊ መንገድ መፍትሔ ማግኘት አለበት።ውሳኔውም በምንም መልኩ ባለጉዳዩን ያማከለና ያሳተፈ መሆን ይገባዋል።የማንነትን ጥያቄ ነውና !!!