▽ Subscribe Youtube channel Ethiopa Tube to watch the news every day
➞ Youtube : https://goo.gl/pAFiq9

6 COMMENTS

  1. ሃይለማርያም ደሳለኝ ወንበር እንጂ ፡ ስልጣን አለቀቀም። በፊትም ምንም ስልጣን ያልነበረው የሕወሃት አሻንጉሊት ነበር። ስልጣኑ ያለው በሕወሃት እጅ ነው።
    በትግራይ ነጻ አውጭ ቡድን ተቋቁሞ ፡ ሕዝብን የሚገለውና የሚዘርፈው "የሕወሃት ጎሰኛ የአፓርታይድ አገዛዝ" ሳይቀበር ፥ በኢትዮጵያ ሰላም አይኖርም!!!

  2. አሄ እቺ እቺ ጭዋታ ህውሃት የቀመረችው ህዝብን መቀየሻ መንገድ ናት! ኢህአዴግን ማመን ቀብሮ ነው! መልቀቂያው ሆን ተብሎ በዕቅድ የተሰራ መሆኑ የሚታወቀው የነፃነት ታጋይ የሆኑት የህሊና እስረኞች በተፈቱ ማግስት መደረጉ ህውሃት የሸረበው ሴራ ያለ መሆኑን በግልፅ ያሳያል፡፡ የኢህአዲጉ ተፈሪ ባንቲ (“ጠቅላይ ሚኒስተር iii ” ሀይለ-ማርያም ደሳለኝ) የሳሎን ቤት ጌጥ ከመሆን በዘለለ በተጨባጭ በፖለቲካው ውስጥ አንዳችም ሰልጣን ያልነበራቸው በመሆኑ የሳቸው መውረድ አለመውረድ የሚፈይደው ፋይዳ የለም፡፡

  3. ሲጀመር ጠቅላይ ሚንስትር ነበር እንዴ ኢትዮጽያን ብያውቃታል እንዴ ጠቅላይ ምንስትር ተብዬው ኪኪኪኪኪ

  4. አሄ እቺ እቺ ጭዋታ ህውሃት የቀመረችው ህዝብን መቀየሻ መንገድ ናት! ኢህአዴግን ማመን ቀብሮ ነው! መልቀቂያው ሆን ተብሎ በዕቅድ የተሰራ መሆኑ የሚታወቀው የነፃነት ታጋይ የሆኑት የህሊና እስረኞች በተፈቱ ማግስት መደረጉ ህውሃት የሸረበው ሴራ ያለ መሆኑን በግልፅ ያሳያል፡፡ የኢህአዲጉ ተፈሪ ባንቲ (“ጠቅላይ ሚኒስተር iii ” ሀይለ-ማርያም ደሳለኝ) የሳሎን ቤት ጌጥ ከመሆን በዘለለ በተጨባጭ በፖለቲካው ውስጥ አንዳችም ሰልጣን ያልነበራቸው በመሆኑ የሳቸው መውረድ አለመውረድ የሚፈይደው ፋይዳ የለም፡፡ ከህውሃት አሽከርነት ነው ነፃ የወጣው! ዙሮ ዙሮ የሀገሪቱን የፖለቲካ የሚሾፍረው ህውሃት ነውና! ህሊና ያለው መሪ ይስጠን!

LEAVE A REPLY