50 COMMENTS

  1. ዋውውውው ሳምሪየ አንቺ የምትስቂበት ቀን ነበር የናፈቀኝ

  2. እናመስግናለን ዛሬ ደስስስ ብሎኛል ሳምሪየ ስቃ ሳባ ስላለቀስች እስኪ እንባ ምን ያክል ነው አ

  3. Samre sakesh nafekoy nbar Zare des slalesh des beloyal gen tenkake bey yet abek yardo ye aba enba gena betamrat eje yasgbkale saba seyansesh new tewde Enkuan dena metak embran kasbekbet tadrsek

  4. እዲህ ሰተት እርር ስትል ማየት የምፈልገው የበፊቷን ሳባ ነበር እርር ስታደረገኝ እደኖረች ደግሞ ተወዳጅ በዚክ ጀመርክ ጎበዝ ቀጣይ ብሪኬን ባየው ደሰ ይለኛል

  5. ባንቺ ክፉ ስራ ልጁ መቀጣቱ ያሳዝናል ግን አንቺ ከዚህም በላይ ይገባሻል ሳባ

  6. የምር ሳምሪ እና ታሜ ደስ አሉኝ ዛሬ ተራው የእናተ ነው ስትሰቂ ደስ ስትይ ሳምሪዬ

  7. ዛሬ ደስ ይላል ሰምር ስስቅ አየሁ ደሞም ተወደጅ እንኳን በሰላም ወደ ወለፈን መጣህ ብለናል

Comments are closed.