50 COMMENTS

  1. እኔ ደስስስስስየሚለኝ እራሷሳባ ብትሆን ነበር አይይይይይይይይይይ ይሁንእስኪ

  2. enkuan dena metachu welafinochi ledeta maritam bereketuaw yederiben selam lager selam le wagene

  3. ውይ እሮቤል እውነት አስለቀስከኝ በላይ አንተ ጎደኛ አይገልፅህም

  4. ጉድ እኮነዉ በቃ ሁሉም ድራማ መፋጠጥ የሚያስተምረን ዘመኖች ትንቅንቅ ብለዋል ወላፈኖች እንደዚሁ መለከቶች ደግሞ ይባስ በለዉ ጥልፍልፍ ብለዋል ኧረ ተዉ ዳልክተሮች ለእኛ ለተመልካቾች አስቢልን ወደዉ አስቁ አለች አማቴ

  5. ታሜ እምትገርም አፍቃሪ ነህ እንዳተያሉትን አፍቃሪ ያብዛልን ለልጆቻችን አሜን አመሰግናለው ወላፈኖች::

Comments are closed.