50 COMMENTS

  1. enda ምድነው የምደጋግሙት በዛ ላይ ያረድ ደሞ kkkkk እሮዚዬ እወድሽ አደል እያልክ ድርጅት ውስጥ በስው ንብረት መቀለድ ያምርካል እንዴ አዝግ ደሞ ዛራ አባቴ ሞተ አልክ ባለፈው ለሮዛ ለምን ተናደድክ ስትልህ አባቴን አይቼ ነው አልክ እረ አትቀልዱብን ደራሲዎች
    ደሞ የሃገራችን ሴቶች ከመቼ ጀምሮ ነው እንዲ የባለጋቹት በጣም እንደራሳቹ የምትወዷትን የሴት ጓደኛቹን ፍቅረኛዋን ለሌላ ነገር ማስብ ሼም ነው እኮ የብሌን ጓደኛ።አውን አንቺ ስው ነሽ አዝግ ድንዙዝ ኬትም አንስታ ስው ባረገችሽ ፍቅረኛዋን ልትቀሚያት ነው እንዴ ይሄ ባህላችን አደለም እነቤዛ ደሞ እባካቹ ተረጋጉ በቃ አይዞቹ ሌላ እድል ሞክሩ።

  2. በለይና ቤዛ ዉይ አይዟችሁ ሁሌም ባዘን ላኝ አይዟችሁ አስለቀሳችሁ

  3. ህሉው እንካን ደስስስስስስ አለሽ መገፍት መልካም ነው

  4. Enda Ergeb Gebtah Enda Ebabe Atenakes new yalut ???
    Belyen zuryashen mekotatre Yasfelgshal ……….. Hoho Setoch Ayeni Aweta !!!!

LEAVE A REPLY