50 COMMENTS

  1. ምነው ተጨማለቃችው, ስንቱ ወልዶ ገና በጨቅላነታቸው የሞተባቸው ምን ይበሉ::

  2. ክክክክ ምን ሆናችሁ ነው ላይ ላይክ አድርጉኝ የምትሉት ዝምም በሉ

  3. ሰምሪ እንኳን ደስታሽ ተመለሰልሽ፣ እነ በላይ እኔንም አስለቀሳችሁኝ ፣ ጋሽ በዛብህ አደንቅሃለሁ፤ ሁላችሁም ጎበዞች ናችሁ በርቱ ♥

  4. ቱ ወራዳ እሠው ባል ላይ ሙጭጭ ማለት ምን የሚሉት ነው😃😃😃😃ይድፋሽ አቦ😠😠😠😠

  5. መስርት የሆንሽ እርካሽ ነሽ እሽ የጋደኛሽን ያውም በቸግርሽ ደራሽ

  6. ዛሬ እንዴት ልተኛ ልቤ ተቃጠለ ወይኔ የሀገሬ ሀብት ምነው ሞት ቢቀየር እኔ ደካማዋ አለው አንተን ለምን እህ ለሀገሬ ታሥፈልጋታለ ፍቄጋሼ😭😭😭😭😭 ነፍስሕ በደጋጎቹ አባቶች ቀኝ ትረፍ ጀግናዬ መቼም አትረሣም አንረሣህም አባት😭😭😭😭እኔ ልደፋ የኔ ምሥኪን በዛ በበረሀ ተቃጥለ ለኛና ለሀገራችን ሥትል እኔን እኔን እህ😭😭😭

LEAVE A REPLY