50 COMMENTS

  1. ወላፈን እወደው ነበር ኣሁን ግን በወሊድና በመውለድ ብቻ ሆነ ጨዋታ።
    1ሳምራዊት ልጅ እንደነበራት ሮቤል ኣያቅም ነበር
    2 ቤዛ የመውለድ ችግር ነበራባት ቦሃላ ደሞ ተጨነገፈ
    3 ሮቤልም ራሱ ከእናቱ የጠፋ ልጅ ነበር
    4 ሮቤል ኣናንያን ልጁ መሆኑ ቦኅላ ነው ያወቀው
    5 የዘለቃ ባለቤት ከውሽማው የማይታወቅ ልጅ ኣለው።ቦኅላ ደሞ የወርቁ ተባለ
    6 በዛብህም ልጁ ከቡዙ ኣመት ቦኅላ ነው ያገኝው
    7 ራሄል ልጇን ተነጥቃለች
    8 የያሬድ የድሮ ጓደኛ ከሱ ኣርግዛ ነበር
    9 ራሄል የነጋሽ ልጅ ኣደለችም እየተባለ ነው
    10 ኣሁን ደሞ የዘለቃ እህህት ከዘለቃ ባል ልጅ ኣላት

    ትንሽ ኣልበዛም በልጅ ጨዋታ

  2. ወይኔ ሀዘን በሠው ሀገር ላይ እንዴት ይከብዳልትላንት ወንድሜን ድገት ሠዎች ገለውቢኝ አጣውት እሥኪ ሠብር ይሥጥሽ በሉኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  3. 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    🌻🌺 መልካም 🌺🌻
    🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

LEAVE A REPLY