50 COMMENTS

  1. የኢትዮጵያ ድራማ እንደው ለህጻናት አይታሰብም እንዴት ሰውን በአደባባይ ማነቅ እንዴት ቀላል ሆነ የስንቱን መታነቅ እንይ በጣም ያሳዝናል

  2. ዳናወች እንኳን ደህና መጣችሁ ደሥይላል ውድ የሙሊም ልጆች እንኳን ለአርፍ በእል በሠላም አደርሣችሁ አደርሠን በሥደት ያለነው የሚቀጥለው አመት ኢሻአላ ከቤተሠብ ጋ

  3. አይ ዳናዎች ባዘዘው የምባል ስጠላው ቦቅብልቃ ሜሮን የስራዋን ነው ያገኘችው

  4. በጣም የሚገርመኝ ድራማው የሚጽፍት ሴቶች ናቸው ግን ሁሉም።ፓርት ላይ የምርመራ ጋዜጠኛ ሆነው የሚሰሩት ሴቶች ሲጠቁ እናያለን መልክቱ ሴት ልጅ ምንም ብትሰራ ሽንፈትዋ ያመዝናል እንዳይሆን ሁሌም ይታገዳሉ ወንዱ ግን ምንም ሲደርስበት አይታይም ።መልሱልኝ ቅድሳን

LEAVE A REPLY