31 COMMENTS

  1. Abrelo:
    ይህን የአደዋ ቪድዮ አያቹት https://youtu.be/YUgV2j9zccc

  2. ኦሮሞ ይመስላል ባህላቸው ግን አማረኛ ነው ትንሽ

  3. እስክስታቸው እና እስታይላቸው ኦሮምኛ ነው ሚመስለው ብቻ ምንም አይልም

  4. ምርጥ ስራ

    ክሊፑ የናፈቋትን ገጠርን ሀገሬን በቦታው እንደመገኘት ባይሆንም : ከዛው እንዳለሁ ነው የተሰማኝ ሳየው።

    ዛጎል እንኳን ጌጥ ሁኖ ላየው ቀርቶ ስሙ ሲጠራ ከሰማሁት ብዙ ጊዜ አልፏል።

    😖

    አመሰግናለሁ 👌👌👍👍

  5. እረ hope እባክህ አታጭበርብር ይህ ሙዚቃ ከተለቀቀ ቆይቷል። ነገሩ ቢደጋግሙትም የሚጠገብ አይደለም።

Comments are closed.