12 COMMENTS

  1. Galatomaa👍👍👍👍👍👍👍👍👍.waqqayyoo.isin.yaa.eguu.wayaneen.namoota.dhugaa.dubatan.hin.jalatuuWaanTa.eef.ittii.fufaa.yaddaaGaaridha💔💔💔💔💔💔💔💔💕💕

  2. yaddaa.gaaridhaa.hundii.keessan.galatomaa.waqqayyoo.isin.yaa.eguu.dinni.ethiopaa.wayanedha.rabbiiWayaneeYaaBalleessu.ethiopaa.keessaa

  3. ኸረ እባኬችሁ አንድ እና አንድ የሀገር አፍራሹ ወያኔ ችግር ነው!!
    ህገ መንግስቱን መከተል ማነው ያለበት? ሀገር አፍራሹ ወያኔ!!!
    የብሄር ፖለቲከኛን የሚያራምደው ማን ነው?? ወያኔ!!! ዩኒቨርስቲ መማር የተጀመረው እኮ በሀገር አፍራሹ ወያኔ ግዜ አይደለም!!! ተማሪው በመረጠው የትምህርት እይነት እና በእጣ ከደረሰው ዩኒቨርስቲ ይመደባል: የሚመደበውም በሚኖርበት አካባቢም የመመደብ እድል ሁሉም አያጋጥማቸውም!!!! ከተለያየ ክፍለሀገር ሂዶ ነበር የሚማረው እና የዘር ችግር አልነበረም አራት ነጥብ:: ሁሉም እንግዶች የተናገሩት እና ያነሱት ነጥቦች ባይከፋም ችግሩን ለመፍታት ሀገር አፍራሹ ወያኔ ከስር መሰረቱ መነቀል አለበት:: ወያኔ በሀይማኖቶችም በሁሉም ገብተው ነው ህዝቡን የሚያናቁሩት:: በአማራና በኦሮሞ ያለውን ችግር በአብዛኛው የወያኔና የአክራሪ የነጀዋር የዘር ፖለቲካ ነው!!!!
    ለማንኛውም ጉልቻ ቢለዋወጥ ወጥ አያጣፍጥም:: ስር ነቀል ለውጥ !! ሀገራችን የሚያፈርሰውን ወያኔን ማስወገድ!!!!!!!!!!!!!!

  4. KaziiBoal aa. ethiopaa.naa.hizbochuwa.yalaa.egzaber.lelaa.tasfaa.yelanim.bicha.egzaberKaziiMakara.yawixaan.inatemEgzaberKanate.garaYiwun

  5. ጉዳቸው፣ ተንኮላቸው፣ ሴራቸው፣ ወንጀላቸውና ኢሰባዊነታቸው ተዘርዝሮ የማልቅ፣ ዘግናኝና ጭካኔ የተሞላበት ሲሆን ህዝብን ለማመስና ሀገርን ለማፍረስ በቅጣት መልክ የተጣሉብን አራዊቶች ናቸው፤ ህወሀቶች እስከ ተከታዮቻቸው፡፡    

    መልካም አሳቢና ታታሪ ሰራተኛ፣ ለሀገር የሚጥርና ለህዝብ የሚቆረቆር ብቃት ያለው ስንት ምሁር ባለባት ሀገር በደም የሰከሩና በወንጀል የተጨማለቁ እነ አባይ ጸሀይ፣ ስብሀት ነጋ፣ አርከበ እቁባይ፣ በረከት ስምኦን፣ ስዩም መስፍን ከነቤተሰቦቻቸውና የትግሬ ደጋፊያቸው ጋር ሆነው በኢህአዴግ ስም ከሚገለገሉበት አንዳንድ ሆዳም ጋር በማበር ሀገራችንንና ህዝባችንን እንደፈለጉ የነሱ መቀለጃና መጫወቻ አድርገው መታየት እውነትም በሚስቶቻቸው አማካኝነት ህወሀቶች በሀገራችንና ህዝባችን ላይ የሚካያሂዱት ጥንቆላና መተት እየሰራላቸው
    መሆኑን ሳይፈልጉት የሚያሳምን እየሆነ ነው፡፡ በዚህም ነው ሀይለማርያምን ጨምሮ ስንቱን ለነሱ የፋሲካ በግና በህዝብ ላይ ደግሞ የነሱ ተላላኪ አውሬ ያስመሰሉት፡፡ የሚገርመውም የዘረ ባንዳ የህወሀት ትግሬዎች አረመኔነት ሳይሆን የነሱ ተላላኪና ቅጥረኛ የሆነ ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚል በብእዴን፣ ኦህዴድና ደኢህዴን ስም ለነሱ መገልገያ እቃ እየሆነ ሀገርን ከዚህ ደረጃ ላይ ያደርሱ ዘንድ የሚተባበራቸው ነው፡፡

    ፖለቲካ የምሁሮች ውጤት እንጂ ከጫካ የመጡ የአረመኔ ትግሬዎች የጥላቻና የጥፋት ፖለቲካ ግን ለምሁራን ቀርቶ ለማንም መሆን የማይችል ወንጀለኛ ነው፡፡ ስለሆነም እንደነዚህ ያሉ ምሁሮች በሜዲያ በህዝብ ፊት መቅረብና በዚህ መልክ ውይይት ሲያደርጉ መመልከት ሀገራችን አሁንም ሰው እንዳላት የሚያመለክት ሲሆን ትልቅ ትምህርትና እርካታ የሚሰጥ ስለሆነ እባካችሁ አጠናክራችሁ ኢኮኖሚውን ጨምሮ በተለያየ አጀንዳ በመምጣት ቀጥሉበት፡፡ ዋነኛና መሟላት ያለበት የሰው ቀለብ ለስጋ የሚሆነውና በሽንትና ሰገራ መልክ ተበላሽቶ የሚወጣው ሳይሆን ትክክለኛና ተመጣጣኝ የሆነ ተስፋ የሚሆን የመንፈስና የነፍስ ቀለብ ናቸው፡፡ ይህም የሚገኝ  ለሀገር በሚቆረቆሩ፣ ለህዝብ በሚሰሩና በትንሽ ገቢ ነገር ግን በብዙና ትልቅ ስራቸው በሚረኩ በእንደነዚህ ባሉ ምሁራን ነውና አማራ ቲቪ ቢያንስ በሳምንት አንዴ ቋሚ የሆነ ከምሁራንና ተጽእኖ ፈጣሪዎች ጋር የውይይት መድረክ ሊኖራችሁ ይገባል፡፡  በብዚ ሚሊዮን የሚቆጠር ህዝብ ከዚህ ብዙ ይማራል፤ ራሱን ከጥፋትና ከጉዳት ወደ ልማትና ጥቅም መለወጥ የሚያስችል ውይይት ነውና ቀጥሉበት፡፡

    እነዚህ ምሁሮች ባሉበት ሀገር እነ ስብሀት ነጋና አባይ ጸሀይ ከነምናምናቸው ላለፉት 26 አመታት በትግሬዎች ፈላጭ ቆራጭነትና የበላይነት ይጨማለቁብናልና የማይሳነው አምላክ ይበቃል ብሎ ከነዚህ ሰይጣኖችና ዲያብሎሶች ይገላግለን፡፡   

    ትልቅ ምስጋ፤ ከበሬታና ድጋፍ ለአማራ ሜዲያ ይገባዋል፡፡ ከግማሽ በላይ የሚሆንን የአማራን ታሪካዊ ቦታ ለራሱ ወስዶና ለሌሎችም አድሎ የተረፈውን መሬት ከልሎ ወያኔ አማራ በሚለው ቦታ ብቻ ሳይሆን በመላ ሀገሪቱና በመላው አለም ብዙ የሚሰማችሁና የሚመለከታችሁ ተከታታይ ስላላችሁ ሀላፊነት ተሰምቷችሁ በትልቅ እያሰባችሁ፣ በሰፉት እየተለማችሁና በርዝመት እየተመለከታችሁ መሻሻልንና መዳረስን አንግባችሁ በያዛችሁት መልካም ስራ ቀጥሉበት፡፡

  6. Edme lezih mengst aytew yemayawukutin ayuna tegebu eko.hulum bale mobile honowal hulet gowadeghamoch ketetalu be silku kerstso tigre amaran gedele blo Facebook lay yilekewal. Ye Ethiopia telatoch demo esun aganew chemamrew yikebatralu.

LEAVE A REPLY