50 COMMENTS

  1. ምናለ እርጉዟ ትክክለኛ እርጉዝ ማስመሰል ካቃታቹ ሰፋ ያለ ልብስ ብትለብስ

  2. ያልገባኝ ነገር ለምን ቆራረጣችሁት ፓርት ዋን ፓርት ቱ ብላችሁ

  3. ለምን የጉልማ ገፀ ባህሪ እንዲህ እንዲሆን ማድረግ አስፈለገ? ሲጀመር ጉልማ እንደዚ አይነት የተሻለ ወይም smart አስተሳሰብ እንዳለው አላሰያችሁንም ሲቀጥል ፊትለፊትህ ደውሎ ሲነግርህ ባንተ የተሻለ የወንጀለኛ አቅም የደወለበትን ቁጥር ወስደህ በ ሁለት ሰዓት ውስጥ ከአንድ መድረስ የሚችል ጭንቅላት አልነበር ያለህ ? ብቻ ድንገት የተጨመረ እንጂ ታስቦ መጀመርያ ላይ እንዳልነበረ አስታወቀባችሁ ….. ብልስ?

  4. ጉሉማ አንበሳው አምልጠካል ካሁን በማላ መጠቀቅ አለብክ ካሌብ አይተኛልክም ደግሞ ጉሉማ ከሞተ ፊልሙ ያስጠላል

LEAVE A REPLY