50 COMMENTS

  1. እነዚህ አንበጦቺ አያችሁት,? አዴአበባ ላይ ቀልድ የሌም እያሉ ነዉ. አሺሙር መሆኑነዉ? ልብ ካላችዉት ለምን አዲስአበባ አላላችዉትም? ሌላዉ ስያልቂ ቦቂባቃ ሁላ ጎዳ ተወትፈሺ አልነበርሺም እንደ ? ዛሬ ልቡ ከት መጣ እና ትፎክራለሺ? ለቀሮ እንጀራ የዉጣላቸዉ እያንዳንድሺ ተነፈስሺ::ለማንኛዉም ነባሩ እንጂ ሰፋሪ ስም አያወጣም ኖዎር አይደል እንደ? ስለዝ እልም ነዉ እና እንደ አመልሺ ጎዳሺን ገብተሺ ተኚ አለዚያ ዝም ብለሺ ኑር :: ፍንፍኔ አባት አለዉ ኢድና የተወሰድብሽ ወልቃይት ላይ ፎክር::ገልቱ ::

  2. እንኳን አደረሳችሁ አዲሱ አመት የሰላም የፍቅር የጤና ይሁንልን ይሁንላችሁ ፍትህ ለአቶ አያልቅበት ፊርማ እያሰባሰብኩ ነው

  3. እኳን አደረሳቹ የኔ ማሮች ደግ ሰው የምወድህ የኔ የዋህ

  4. ወይኔ ደግ ሰዉ እያኮረፉ ማዉራት አይችሉም ክክክክክክ እንኳን አደረሳችሁ 🌻🌻🌻

  5. 🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻

LEAVE A REPLY