23 COMMENTS

  1. The country is rounded by regional and global enemies, and yet we have a leadership either has no clue or no will to even look at this scenario and engage the public. Egypt in Eritrea, Turky too now there in Sudan border. All with strong and complicated power structure behind these developments including quatar, Iran, Saudi Arabia, literally everybody, but Ethiopia. And yet, this is all about Ethiopia more than anything or anybody.

  2. ርዕዮቶች ዉሸት ኣትጨምሩ
    ኣንደኛዉ ነገር ሁሉም ፖለቲከኛ እሱር ይፈታል ኣልተባለም ።
    ሁለተኛ በራሳቸው ጥፋት ምክንያት በእሱር የሚገኙ ፖለቲከኞች ሆነ ግለሰቦች ነው የተባለው ።
    3ኛ ማዕከላዊ ይዘጋል ተብለዋል 4 ነጥብ ። ይዘጋል ሲሉ ግን ማዕከላዊ በደርግ ግዜ ግፍ ይፈፀምበት ስለነበር በኣሁን ግዜ ማዕከላዊ ፍትህ የሚፈፀምበት ነው ። ግን ማዕከላዊ ሲባል ህዝቡ በደርግ ግዜ ይፈፀም የነበረው ነው ትዝ የሚለው ኣሁን ግን ያ የለም ። ስሙ ግን ማዕከላዊ ሲባል ግን ጫና ኣለዉ ። ማዕከላዊ ሲባል ህዝቡ ከሚሳቀቅ እንዘገዋለን ማለታቸው ምኑ ላይ ነው ስህተቱ
    ደግሞ እናንተ ጭፍኖች ናችሁ
    ከለማ በላይ ደብረፅዮን ነበር እዉነት የሚናገረው ደብረፅዮን ነበር ሃሳብ ኣመንጪ የነበረው ስለዚህ እናንተም ሚዛን ይጎድለባችኋል ።
    ለማ ደብረፅዮን የተናገረው መድገም ኣቅቶት ሲንዛዛ ነበር ለማ የሚጨነቅ ጣፋጭ ቃል ለመናገር እንጂ ስለ ሃገር ጉዳይ ሲጨነቅ ኣላየንም ። ስለዚህ ለማ ከጭሆት ዉጭ ምንም ኣልሰማንም ።
    ዝም ብላችሁ በ ባዶ ዉጤት ለማ ለማ ኣትበሉ ለምን እንደምታጨበጭቡ እወቁ

Comments are closed.