11 COMMENTS

  1. I am afraid to say that Ethiopia will be at risk. The government should smoothly transfer power to the people and leaders should be come from any group by election. But i don't agree with leaders will be from magority. However, the elected group shall give protection to the previous officials and the existing constitution should be amended, Afan Oromo shall better be the second official language next to Amharic. Finally, priority should be given to the unity of Ethiopia. Ethnicity will damage our existence.

  2. በቴዲ .ላይ ..ተቃውሞ የለኝም ..ትግሬዎች..ስዬ አብርሀ…አባይ ወልዱ ..ፃድቃን ..አዜብ….ሁሉም .ትግሬ ..በአንድነት ..ህወሀትን ..ለማዳን ..የቆሙበት ..ሠአት ..ስለሆነ..ከቴዲ ..ምን..እንጠብቅ….

  3. ቴዲ በጣም ትገርማለህ አሁንም ወያኔን ከወደቀበት ለማንሳት ትሞክራለህ ምን ማለት እንደፈለክ ይታወቃል እመነኝ ወያኔ ላይነሳ ወድቋል እንደሞተው አጎትህ መቀበር ነው የቀረው እርሱንም በቅርቡ ታያለህ ማየት ከቻልክ ቀብር ላይ ትቆማለህ ግን እንዴት ሆነህ የበላ አንጀት…………

  4. ምኞታችን በጣም ከፈጠነ አደጋም አለው! ፖለቲካ የመቶ ሜትር እሩጫ አይደለም።
    ከንግግር በኋላ ከማጨብጨብ ሌላ ፡ ምንም ነገር አርጎ የማያውቅ ፡ የመኝታ ቤት ይመስል የነበር ምክር ቤት ፡ ትንሽ ሲንቀሳቀስ ፥ የሚባለው በርቱ ነው።
    ሃያ ሰባት ዓመት ፡ የተዘራው የጥላቻ ፖለቲካ ፥ ዛሬ ፊቱን ወደ "ሕወሃት" አዙሮ ሲታይ ፥ ሁላችንም ሕወሃትን ለመቅብር መነሳት እንጂ ፥ ሳር ስንጠቃው የትም አያደርስ!
    አጫሎ አንድ ግለሰብ ነው ፥ የፈለገውን ቢል የራሱ አቋም ነው። ወይስ አጫሎ ነጻ እንዲያወጣህ ፡ ትጠብቃለህ?
    አጫሎ ፡ ምንም ኢትዮጵያን የሚጎዳ ነገር, አልተናግረምና ፥ ባልገባችሁ ፡ መስመር ገብታችሁ ፥ በሕወሃት ከፋፋይ ፕሮፖጋንዳ ውስጥ አትዘፈቁ!

  5. ቴዲ ምላስህ ቀልጠፍ ቃላትህ ጠንከር ይላል ስለ ኦፒዲኦ ሲነሳ ስለ ህውሓት ሲሆን ዋጥ ወሬህን አጠር ታደርጋለህ ዘይገርም

  6. wait a second…tedy are u a journalist or mini representative of TPLF ? How dare you insult hachalu? Have u seen yourself first or did somebody tell u what u look like? shame on u…Zaregna ante neh…you know nothing the troubles he has been through for the simple reason that he is an oromo. criticize mareg mabtih new …masedebeh gen sekach sewu endahonku yasayl…

Comments are closed.