18 COMMENTS

  1. እንዴ ከዚህ ቀደም አይቻትም ሰምቻትም አላቅ , በጣም ነው የወደድኩት የሆነ የለመድኳት ዘፋኝ ነው የመሰለችኝ, አንጋፋ አርቲስት ናት እንዴ?

  2. እትዬ ገነት ድምፆት ያምራል እስከዛሬ የት ነበሩ?🤔😉

  3. ያገሬ ልጆች አንኳን adersashu sewedachu eko ewentan new😍😍 musilm behonem ekwan aderesachu beyalew

  4. በዚ እድሜና ድምፅሽ ምን አለ ለፈጣሪያችን ምስጋና ብሃቀርቢበት ትፅድቂ ነበር በዚ ፆም ምክንያት አድርገሽ መዝምር ብዘምርልን

  5. የኔ ምርጦች እንኳን ለአድዋ ድል በዓለ በስላም በጤና አደራስችሁ
    ገኒዬ የኔ ሽሙንሙን እማ ብቻ ነት በዚህ ዘመን ሽሙንሙን ስይሆን ልብ አደረቂ ብቻ ነው የለው

  6. ዋው ድምፅሽ ያምራ ግን በዝህ ድምፅሽ ዘምሬበት ዛሬ ሰው ሁን ንገር አፈር ነን ወደ ቀጥተኝው መንገድ ይምራን እማየ

  7. ያገሬ ልጆች እንኳን ለአድዋ ድል በአል አደረሳችሁ ኢትዮጵያየ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤

Comments are closed.