Home TV Drama Min Letazez Min Litazez? Part – 26 TV Drama Min Letazez Min Litazez? Part – 26 By Dereje Shiferaw - January 6, 2019 50 Share on Facebook Tweet on Twitter tweet RELATED ARTICLESMORE FROM AUTHOR Min Letazez Min Litazez? – Part 36 Min Letazez Min Litazez? – Part 35 Min Letazez Min Litazez? – Part 33 Min Letazez Min Litazez? – Part 32 Min Letazez Min Litazez? Part 31 Min Letazez Min Litazez? – Part 30 Min Letazez Min Litazez? -Part 29 Min Letazez Min Litazez? – Season 3-Part 28 Min Letazez Min Litazez? -NEW season 3 part 27 Min Letazez Ethiopia : special Christmas program with Min Letazez TV drama crews Min Letazez Ethiopia-Min Litazez? – Part 25 Min Letazez Min Litazez? – Part 24 Min Letazez Min Litazez? part 23 Min Letazez Min Litazez? Min Letazez Min Litazez? – Part 21 Min Letazez Min litazez?- part 20 Min Letazez Min Litazez? Part 19 Min Letazez Min Litazez? Part 18 Min Letazez Min Litazez? Ethiopia Sitcom Part 17 Min Letazez Ethiopia: Min Litazez Part -16 50 COMMENTS kikkkkkkkkkkkአይ ሱዳን የሳል እስፕሻል ።ዳኜ እንኳን መጣክልን Reply Edlen eko endet endemewdat Reply ማልከም በአል ለማለው ክርሲትነ ኢምነት በሙሉ Reply 😍😍😍😍👌 Reply ስላም የአግሬ ልጆዎች#እንኩዋን አድርሳችሁ አድርስን ለገና ዋዜማ መልካም በዓል እህቶች ውንድሞች# አይዛን ታሬክ ይቅይራል Reply Ow Ethiopian do you want to take example Syria 🇸🇾 how about your next door 🚪 Somalia 🇸🇴 last 27 years are like Syria so if you want true example normally 👀 Allah protect Ethiopia and pray for Somalia 🇸🇴 Reply ጠንካራ መልዕክት ያለው ፣ ያለንበትን ነባራዊ ሁኔታ ፣ ማን ለምን በስልጣኑ ሲጠቀም እንደነበረ ቁልጭ አርጎ ያሰየ ተውኔት ነው ። አማን በአማን ፀሃፊው በርታ ። በአሁን ጊዜ የተደጋገመ ዜና ከመስማት ይልቅ እንዲህ አይነት ተራማጅ ድራማ ማየት በእጅጉ ይበል ያሰኛል ። ምስጋና ያበርታችሁ ። በተረፈ የመንትዮቹን ሥራ ለማየት እንደጓጓው አትጠይቁኝ ። Reply ሰላም እንዴት ናችሁ ` በአንድ ወቅት እንዲህ ሆነ…. -በድህነት ውስጥ የሚኖር አንድ ቤተሰብ ነበር፡፡ በቤተሰቡ ውስጥ እናት፣ አባት እና አንድ ሴት ልጅ ነበረች፡፡ ከቤተሰቡ ውስጥ ገቢ የነበረው አባት ብቻ ነበር፤ ነገር ግን መሰረታዊ ፍላጎትን (ምግብ፣ ልብስ፣ መጠለያ) ለማሟላት በቂ ነበር፡፡ አባት ምንም እንኳን በቂ ገንዘብ ባይኖረውም ሁሌም የሚያልመው ልጁን የአለማችን ምርጥ ዶክተር ማድረግ ነበር፡፡ እጅግ ከሚባለው በላይ ይወዳታል፡፡ እሷም መልካም ልጅ ነበረች፡፡ የHigh School ውጤቷን በተቀበለችበት ቀን አባት ከሚባለው በላይ በመደሰቱ "ዛሬ በአንቺ ኩራትና ደስታ ተሰምቶኛል፤ እንድገዛልሽ የምትፈልጊውን ማንኛውንም ነገር ጠይቂኝ" አላት፡፡ ልጅ መለሰች አባ ባለፈው ያሳየውህን ቀሚስ እፈልጋለው፤ ግን ዋጋው 1500 Dollar ነው፤ የዛኔ እንድትገዛልኝ አልጠየኩህም፤ ነገር ግን አሁን ተገዛልኛለህ?" አለች፡፡ አባት በመደሰቱ እና ልጁ ተከፍታ ማየት ስለማይፈልግ ብቻ ያን ቀሚስ የሚገዛ ገንዘብ እንደሌለው እያወቀ እንኳን እንደሚገዛላት ቃል ገባ፡፡ በቀጣዩ ቀን አባት ያንኑ ቀሚስ ገዝቶ ስጦታ ሰጣት፡፡ እናት ይህን ስትመለከት ያን ያህል ገንዘብ እንደሌለው ስላወቀች ገንዘቡን ከየት እንዳመጣው ጠየቀችው፡፡ አባት እንዲህ ሲል ተደመጠ "ያጠራቀምኩት ትንሽ ገንዘብ ነበር፤ በተጨማሪ ደሜን ሸጬ ባገኘውት ገንዘብ ነው፡፡ ምክንያቱም ልጄን ማናደድ አልፈልግም፡፡" ከግዚያት በኀላ ልጁ የጤና ትምህርት ቤት ገባች፡፡ አባትም ለእሷ የሚያስፈልጉ ክፍያዎችን መክፈል ያስችለው ዘንድ ከወትሮው በበለጠ ጠንክሮ መስራት ጀመረ፡፡ የመጨረሻ አመቷ ላይ ደረሰች፡፡ ለሁሉም ነገር የሚከፈል 80000 Dollar ያስፈልጋታል፡፡ አባት በቂ ገንዘብ ባይኖረውም እንዴት እንደሆነ ባይታወቅም ያን ገንዘብ ከፈለ፡፡ እናት አሁንም ያን ያህል ገንዘብ እንደሌላቸው ስለምታቅ "ያን ገንዘብ ከየት ነው ያመጣኸው? ያን ገንዘብ ለማግኘት መጥፎ ነገር አረክ እንዴ?" በማለት ጠየቀች፡፡ "አይደለም የሆነ ኩላሊቱ ከጥቅም ውጭ የሆነበት ሰው ነበረ፤ እና አንዱን ኩላሊቴን ሸጥኩለት፡፡ አደራ ለልጃችን እንዳትነግሪያት፤ የጥፋተኝነት ስሜት ይሰማታል፡፡" አለ አባት፡፡ ዛሬ የልጃቸው የመመረቂያ ቀን ነው፡፡ እናትና አባት ሴት ልጃቸው ለመጀመሪያ ግዜ ዶክተር ሆና ወደ ቤቷ ልትመጣ በጉጉት እየጠበቋት ነው፡፡ ነገር ግን ልጃቸው ዶክተር ሆና ሳይሆን አሰከሬን ሆና ወደ ቤት መጣች፡፡ የምታፈቅረው ሰው በእሷ ላይ ከሌላ ሴት ጋር ስለማገጠባት እራሷን አጠፋች፡፡ እስቲ መልሱልኝ አሁን የሞተው ማነው? እሷ ወይስ ቤተሰቦቿ? በተለይ አባቷ የሞት ሞትን ነው የሞተው፡፡ -ወዳጄ ህይወትክ ያንተ ብቻ መስሎክ ከሆነ ተሳስተሀል፡፡ መኖርክ እንኳን ባይጠቅማቸው መሞትክ የሚጎዳቸው ቤተሰቦች አሉክ፡፡ ስለዚህ PLS እራስክን በሲጋራ፣ ጫት፣ አልኮል ውስጥ ደብቀህ በቁም ሙተክ በቁም አትቅበራቸው፡፡ ወዳንቺ ደሞ ልምጣ እህቴ፤ አንቺ እራስሽን ብታጠፊ ፍቅረኛሽ ሌላ ሴት ያገኛል፤ ቤተሰቦችሽ ግን ሌላ ልዕልት ልጅ አያገኙም፡፡ ስለዚህ ሁሌም በህይወታችን ላይ ለመወሰን ስንነሳ እኛን በማሳደግ የጎበጠችው እናታችን፤ እኛን በማሳደግ በውርጭና በፀሀይ ፊቱ የከሰመው አባታችን ይታወሱን!! የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን። Reply ፈጣሪ ከ ጎንጥ በሺታ እና ከ ዘርኝነት ይስውራችሁ ወኞቼ Reply ምነው አታፍርሱት በጣም ደስ ይል ነበር።ነገር ግን የንጉስ ነሽ ነበርች ለዚህ ካፌ ተቆራቋሪ።ያሳዝናል Reply Great work! Reply እኔንም ጎንጥ አሤሳችሁኝ ዉይ ጋሸ አያልቅበት Reply እንኳን መጣችሁምንልታዘዝ እንኳን ለጌትችንለመዳኒችን ለየሱስክርስቶስየልደትባእልአደረሳችሁ 💚💛♥️ Reply 😃😃😃😃😃😃 ደግ ሠው በሳቅ ገደለኝ ጎንጥ😃😃😃# Reply በስደት ላይ ሆናቹህ እንደኔ በስራ በዓልን የምታሳልፉ እንኩዋን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት በሰላም አደርሳቹህ ,,መልካም በዓል አይዞን እህቶቸ እንዳይከፍቹህ እኛም አንድ ቀን አሳባችን ሞልቶ በዓልን በሀገራችን ቤተሰቦቻችን ጋር እናሳልፋልን አንድ ቀን Reply ምን ልታዘዞች መጣችሁልን ሥጠፉእኮ ማሥታወቂያ ላሥነግር ነበር እንኩዋን በሠላም መጣችሁ Reply Mnew mnew ene ayalkbet teft alachu lemenafek new🕴🏾 Reply ውይ እውነት ሶሪያወች ገብተዋል ወይ ጉድ Reply ዳን መጣህልን ናፍቀህኝ ነበር ውይ ስወድህ Reply ጨርቦሌን አጠቁን Reply « Older Comments Newer Comments » LEAVE A REPLY Cancel reply LATEST POSTS new 11:43 Ethiopia -ፍጥጫው ወዴት እያመራ ነው? | ከዚህም ከዚያም July 10, 2019 19:34 Ethiopia -በአዲስ አበባ በተፈጠረ ግጭት የሰዎች ህይወት አለፉ [አባይ ሚዲያ የዕለቱ... July 9, 2019 07:22 Ethiopia – የኢትዮጵያ ህገ-መንግስትና መጪው የ2012 ምርጫ | የህዝብ አስተያየት July 9, 2019 21:24 Ethiopia -ኤጄቶ ሀዋሳ ላይ ምን እያደረገ ነው ያለው July 9, 2019 14:12 Ethiopia – የእስር ዘመቻ | ቃለ መጠይቅ July 9, 2019 29:37 Ethiopia – አባይ ሚዲያ ዜና | Abbay Media Daily News July... July 8, 2019 34:35 Ethiopia -የጠር ዶር አብይ አህመድ የሐምሌ 1 የፓርላማ ንግግር | Prime... July 8, 2019 12:55 Ethiopia -“ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ ከጄነራል አሳምነው ባለቤትና ከህፃናት ጋር ጨለማ ቤት... July 8, 2019 24:55 Ethiopia – አባይ ሚዲያ ዜና | Abbay Media Daily News July... July 6, 2019 10:24 Ethiopia -ከታሪክ አልተማሩም[Dr. Aregawi Berhe] July 6, 2019 11:31 Ethiopia – የአብይ የጸጥታ ዘርፍ ማሻሻያና የባለስልጣናቱ ግድያ | ከዚህም ከዚያም July 6, 2019 36:19 Ethiopia -ድምፃዊ ቃቂ ተስፋዬ | የጥበብ ቅኝት | Kaki Tesfaye |... July 6, 2019 Load more
Ow Ethiopian do you want to take example Syria 🇸🇾 how about your next door 🚪 Somalia 🇸🇴 last 27 years are like Syria so if you want true example normally 👀 Allah protect Ethiopia and pray for Somalia 🇸🇴 Reply
ጠንካራ መልዕክት ያለው ፣ ያለንበትን ነባራዊ ሁኔታ ፣ ማን ለምን በስልጣኑ ሲጠቀም እንደነበረ ቁልጭ አርጎ ያሰየ ተውኔት ነው ። አማን በአማን ፀሃፊው በርታ ። በአሁን ጊዜ የተደጋገመ ዜና ከመስማት ይልቅ እንዲህ አይነት ተራማጅ ድራማ ማየት በእጅጉ ይበል ያሰኛል ። ምስጋና ያበርታችሁ ። በተረፈ የመንትዮቹን ሥራ ለማየት እንደጓጓው አትጠይቁኝ ። Reply
ሰላም እንዴት ናችሁ ` በአንድ ወቅት እንዲህ ሆነ…. -በድህነት ውስጥ የሚኖር አንድ ቤተሰብ ነበር፡፡ በቤተሰቡ ውስጥ እናት፣ አባት እና አንድ ሴት ልጅ ነበረች፡፡ ከቤተሰቡ ውስጥ ገቢ የነበረው አባት ብቻ ነበር፤ ነገር ግን መሰረታዊ ፍላጎትን (ምግብ፣ ልብስ፣ መጠለያ) ለማሟላት በቂ ነበር፡፡ አባት ምንም እንኳን በቂ ገንዘብ ባይኖረውም ሁሌም የሚያልመው ልጁን የአለማችን ምርጥ ዶክተር ማድረግ ነበር፡፡ እጅግ ከሚባለው በላይ ይወዳታል፡፡ እሷም መልካም ልጅ ነበረች፡፡ የHigh School ውጤቷን በተቀበለችበት ቀን አባት ከሚባለው በላይ በመደሰቱ "ዛሬ በአንቺ ኩራትና ደስታ ተሰምቶኛል፤ እንድገዛልሽ የምትፈልጊውን ማንኛውንም ነገር ጠይቂኝ" አላት፡፡ ልጅ መለሰች አባ ባለፈው ያሳየውህን ቀሚስ እፈልጋለው፤ ግን ዋጋው 1500 Dollar ነው፤ የዛኔ እንድትገዛልኝ አልጠየኩህም፤ ነገር ግን አሁን ተገዛልኛለህ?" አለች፡፡ አባት በመደሰቱ እና ልጁ ተከፍታ ማየት ስለማይፈልግ ብቻ ያን ቀሚስ የሚገዛ ገንዘብ እንደሌለው እያወቀ እንኳን እንደሚገዛላት ቃል ገባ፡፡ በቀጣዩ ቀን አባት ያንኑ ቀሚስ ገዝቶ ስጦታ ሰጣት፡፡ እናት ይህን ስትመለከት ያን ያህል ገንዘብ እንደሌለው ስላወቀች ገንዘቡን ከየት እንዳመጣው ጠየቀችው፡፡ አባት እንዲህ ሲል ተደመጠ "ያጠራቀምኩት ትንሽ ገንዘብ ነበር፤ በተጨማሪ ደሜን ሸጬ ባገኘውት ገንዘብ ነው፡፡ ምክንያቱም ልጄን ማናደድ አልፈልግም፡፡" ከግዚያት በኀላ ልጁ የጤና ትምህርት ቤት ገባች፡፡ አባትም ለእሷ የሚያስፈልጉ ክፍያዎችን መክፈል ያስችለው ዘንድ ከወትሮው በበለጠ ጠንክሮ መስራት ጀመረ፡፡ የመጨረሻ አመቷ ላይ ደረሰች፡፡ ለሁሉም ነገር የሚከፈል 80000 Dollar ያስፈልጋታል፡፡ አባት በቂ ገንዘብ ባይኖረውም እንዴት እንደሆነ ባይታወቅም ያን ገንዘብ ከፈለ፡፡ እናት አሁንም ያን ያህል ገንዘብ እንደሌላቸው ስለምታቅ "ያን ገንዘብ ከየት ነው ያመጣኸው? ያን ገንዘብ ለማግኘት መጥፎ ነገር አረክ እንዴ?" በማለት ጠየቀች፡፡ "አይደለም የሆነ ኩላሊቱ ከጥቅም ውጭ የሆነበት ሰው ነበረ፤ እና አንዱን ኩላሊቴን ሸጥኩለት፡፡ አደራ ለልጃችን እንዳትነግሪያት፤ የጥፋተኝነት ስሜት ይሰማታል፡፡" አለ አባት፡፡ ዛሬ የልጃቸው የመመረቂያ ቀን ነው፡፡ እናትና አባት ሴት ልጃቸው ለመጀመሪያ ግዜ ዶክተር ሆና ወደ ቤቷ ልትመጣ በጉጉት እየጠበቋት ነው፡፡ ነገር ግን ልጃቸው ዶክተር ሆና ሳይሆን አሰከሬን ሆና ወደ ቤት መጣች፡፡ የምታፈቅረው ሰው በእሷ ላይ ከሌላ ሴት ጋር ስለማገጠባት እራሷን አጠፋች፡፡ እስቲ መልሱልኝ አሁን የሞተው ማነው? እሷ ወይስ ቤተሰቦቿ? በተለይ አባቷ የሞት ሞትን ነው የሞተው፡፡ -ወዳጄ ህይወትክ ያንተ ብቻ መስሎክ ከሆነ ተሳስተሀል፡፡ መኖርክ እንኳን ባይጠቅማቸው መሞትክ የሚጎዳቸው ቤተሰቦች አሉክ፡፡ ስለዚህ PLS እራስክን በሲጋራ፣ ጫት፣ አልኮል ውስጥ ደብቀህ በቁም ሙተክ በቁም አትቅበራቸው፡፡ ወዳንቺ ደሞ ልምጣ እህቴ፤ አንቺ እራስሽን ብታጠፊ ፍቅረኛሽ ሌላ ሴት ያገኛል፤ ቤተሰቦችሽ ግን ሌላ ልዕልት ልጅ አያገኙም፡፡ ስለዚህ ሁሌም በህይወታችን ላይ ለመወሰን ስንነሳ እኛን በማሳደግ የጎበጠችው እናታችን፤ እኛን በማሳደግ በውርጭና በፀሀይ ፊቱ የከሰመው አባታችን ይታወሱን!! የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን። Reply
በስደት ላይ ሆናቹህ እንደኔ በስራ በዓልን የምታሳልፉ እንኩዋን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት በሰላም አደርሳቹህ ,,መልካም በዓል አይዞን እህቶቸ እንዳይከፍቹህ እኛም አንድ ቀን አሳባችን ሞልቶ በዓልን በሀገራችን ቤተሰቦቻችን ጋር እናሳልፋልን አንድ ቀን Reply
kikkkkkkkkkkkአይ ሱዳን የሳል እስፕሻል ።ዳኜ እንኳን መጣክልን
Edlen eko endet endemewdat
ማልከም በአል ለማለው ክርሲትነ ኢምነት በሙሉ
😍😍😍😍👌
ስላም የአግሬ ልጆዎች#እንኩዋን አድርሳችሁ አድርስን ለገና ዋዜማ መልካም በዓል እህቶች ውንድሞች# አይዛን ታሬክ ይቅይራል
Ow Ethiopian do you want to take example Syria 🇸🇾 how about your next door 🚪 Somalia 🇸🇴 last 27 years are like Syria so if you want true example normally 👀 Allah protect Ethiopia and pray for Somalia 🇸🇴
ጠንካራ መልዕክት ያለው ፣ ያለንበትን ነባራዊ ሁኔታ ፣ ማን ለምን በስልጣኑ ሲጠቀም እንደነበረ ቁልጭ አርጎ ያሰየ ተውኔት ነው ። አማን በአማን ፀሃፊው በርታ ። በአሁን ጊዜ የተደጋገመ ዜና ከመስማት
ይልቅ እንዲህ አይነት ተራማጅ ድራማ ማየት በእጅጉ ይበል ያሰኛል ። ምስጋና ያበርታችሁ ። በተረፈ የመንትዮቹን ሥራ ለማየት እንደጓጓው አትጠይቁኝ ።
ሰላም እንዴት ናችሁ ` በአንድ ወቅት እንዲህ ሆነ…. -በድህነት ውስጥ የሚኖር አንድ ቤተሰብ ነበር፡፡ በቤተሰቡ ውስጥ እናት፣ አባት እና አንድ ሴት ልጅ ነበረች፡፡ ከቤተሰቡ ውስጥ ገቢ የነበረው አባት ብቻ ነበር፤ ነገር ግን መሰረታዊ ፍላጎትን (ምግብ፣ ልብስ፣ መጠለያ) ለማሟላት በቂ ነበር፡፡ አባት ምንም እንኳን በቂ ገንዘብ ባይኖረውም ሁሌም የሚያልመው ልጁን የአለማችን ምርጥ ዶክተር ማድረግ ነበር፡፡ እጅግ ከሚባለው በላይ ይወዳታል፡፡ እሷም መልካም ልጅ ነበረች፡፡ የHigh School ውጤቷን በተቀበለችበት ቀን አባት ከሚባለው በላይ በመደሰቱ "ዛሬ በአንቺ ኩራትና ደስታ ተሰምቶኛል፤ እንድገዛልሽ የምትፈልጊውን ማንኛውንም ነገር ጠይቂኝ" አላት፡፡ ልጅ መለሰች አባ ባለፈው ያሳየውህን ቀሚስ እፈልጋለው፤ ግን ዋጋው 1500 Dollar ነው፤ የዛኔ እንድትገዛልኝ አልጠየኩህም፤ ነገር ግን አሁን ተገዛልኛለህ?" አለች፡፡ አባት በመደሰቱ እና ልጁ ተከፍታ ማየት ስለማይፈልግ ብቻ ያን ቀሚስ የሚገዛ ገንዘብ እንደሌለው እያወቀ እንኳን እንደሚገዛላት ቃል ገባ፡፡ በቀጣዩ ቀን አባት ያንኑ ቀሚስ ገዝቶ ስጦታ ሰጣት፡፡ እናት ይህን ስትመለከት ያን ያህል ገንዘብ እንደሌለው ስላወቀች ገንዘቡን ከየት እንዳመጣው ጠየቀችው፡፡ አባት እንዲህ ሲል ተደመጠ "ያጠራቀምኩት ትንሽ ገንዘብ ነበር፤ በተጨማሪ ደሜን ሸጬ ባገኘውት ገንዘብ ነው፡፡ ምክንያቱም ልጄን ማናደድ አልፈልግም፡፡" ከግዚያት በኀላ ልጁ የጤና ትምህርት ቤት ገባች፡፡ አባትም ለእሷ የሚያስፈልጉ ክፍያዎችን መክፈል ያስችለው ዘንድ ከወትሮው በበለጠ ጠንክሮ መስራት ጀመረ፡፡ የመጨረሻ አመቷ ላይ ደረሰች፡፡ ለሁሉም ነገር የሚከፈል 80000 Dollar ያስፈልጋታል፡፡ አባት በቂ ገንዘብ ባይኖረውም እንዴት እንደሆነ ባይታወቅም ያን ገንዘብ ከፈለ፡፡ እናት አሁንም ያን ያህል ገንዘብ እንደሌላቸው ስለምታቅ "ያን ገንዘብ ከየት ነው ያመጣኸው? ያን ገንዘብ ለማግኘት መጥፎ ነገር አረክ እንዴ?" በማለት ጠየቀች፡፡ "አይደለም የሆነ ኩላሊቱ ከጥቅም ውጭ የሆነበት ሰው ነበረ፤ እና አንዱን ኩላሊቴን ሸጥኩለት፡፡ አደራ ለልጃችን እንዳትነግሪያት፤ የጥፋተኝነት ስሜት ይሰማታል፡፡" አለ አባት፡፡ ዛሬ የልጃቸው የመመረቂያ ቀን ነው፡፡ እናትና አባት ሴት ልጃቸው ለመጀመሪያ ግዜ ዶክተር ሆና ወደ ቤቷ ልትመጣ በጉጉት እየጠበቋት ነው፡፡ ነገር ግን ልጃቸው ዶክተር ሆና ሳይሆን አሰከሬን ሆና ወደ ቤት መጣች፡፡ የምታፈቅረው ሰው በእሷ ላይ ከሌላ ሴት ጋር ስለማገጠባት እራሷን አጠፋች፡፡ እስቲ መልሱልኝ አሁን የሞተው ማነው? እሷ ወይስ ቤተሰቦቿ? በተለይ አባቷ የሞት ሞትን ነው የሞተው፡፡ -ወዳጄ ህይወትክ ያንተ ብቻ መስሎክ ከሆነ ተሳስተሀል፡፡ መኖርክ እንኳን ባይጠቅማቸው መሞትክ የሚጎዳቸው ቤተሰቦች አሉክ፡፡ ስለዚህ PLS እራስክን በሲጋራ፣ ጫት፣ አልኮል ውስጥ ደብቀህ በቁም ሙተክ በቁም አትቅበራቸው፡፡ ወዳንቺ ደሞ ልምጣ እህቴ፤ አንቺ እራስሽን ብታጠፊ ፍቅረኛሽ ሌላ ሴት ያገኛል፤ ቤተሰቦችሽ ግን ሌላ ልዕልት ልጅ አያገኙም፡፡ ስለዚህ ሁሌም በህይወታችን ላይ ለመወሰን ስንነሳ እኛን በማሳደግ የጎበጠችው እናታችን፤ እኛን በማሳደግ በውርጭና በፀሀይ ፊቱ የከሰመው አባታችን ይታወሱን!! የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።
ፈጣሪ ከ ጎንጥ በሺታ እና ከ ዘርኝነት ይስውራችሁ ወኞቼ
ምነው አታፍርሱት በጣም ደስ ይል ነበር።ነገር ግን የንጉስ ነሽ ነበርች ለዚህ ካፌ ተቆራቋሪ።ያሳዝናል
Great work!
እኔንም ጎንጥ አሤሳችሁኝ ዉይ ጋሸ አያልቅበት
እንኳን መጣችሁምንልታዘዝ እንኳን ለጌትችንለመዳኒችን ለየሱስክርስቶስየልደትባእልአደረሳችሁ 💚💛♥️
😃😃😃😃😃😃 ደግ ሠው በሳቅ ገደለኝ ጎንጥ😃😃😃#
በስደት ላይ ሆናቹህ እንደኔ በስራ በዓልን የምታሳልፉ እንኩዋን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት በሰላም አደርሳቹህ ,,መልካም በዓል አይዞን እህቶቸ እንዳይከፍቹህ እኛም አንድ ቀን አሳባችን ሞልቶ በዓልን በሀገራችን ቤተሰቦቻችን ጋር እናሳልፋልን አንድ ቀን
ምን ልታዘዞች መጣችሁልን ሥጠፉእኮ ማሥታወቂያ ላሥነግር ነበር እንኩዋን በሠላም መጣችሁ
Mnew mnew ene ayalkbet teft alachu lemenafek new🕴🏾
ውይ እውነት ሶሪያወች ገብተዋል ወይ ጉድ
ዳን መጣህልን ናፍቀህኝ ነበር ውይ ስወድህ
ጨርቦሌን አጠቁን