50 COMMENTS

  1. ምርጥ ድራማ ከምር የአብይ አስመሳዩን ተኮል ቁጭ ነው ያደረጋችሁት

  2. ዛሬ ህይወታቸውን ላጡት ወገኖቻችን ነፍስ ይማርልን
    አሽሙረኛ ሁናችሁ አሽሙረኛ አደረጋችሁን በጎ ነገር ነው እንጅ ቶሎ የማይገባን እንደዚህ ያለውስ ቶሎ ገብቶናል ኢትዮጵያ ሠላምሽን አምላክ ያምጣልሽ

  3. የተዋሀዶልጆች እኮን ለታላቁ አብይፆም ሁለተኛ ሳምንት ቅድስት አደርሳችሁ የበርከትፆም ይሁንልን አሜን
    በዛሬዉለት ካአየር ወድቀዉ ለሞቱት ወገኞች ነፈሰ ይማር አሜን 3
    እናመስግናለን ምን ልታዘዞች አይደግሰዉ እዳንተየዋህልብ ያድለን

  4. ላልገባቹ እንዲህ የጨርቦሌዉ መሪ ጃዋር መሐመድ ሲሆን አስከትሎ የመጣው ደግሞ ቄሮ ነዉ። ድራማው የሐገሪቱ ሁኔታ በጥበብ ለማሳየት ሞክሮአል ።ዘረኝነት ይውደም ኢትዮጵያ ትቅደም።

  5. ባንኮች ደስ ስትሉኝ ከደገ ሰው ጋር መግባባት ስትችሉ

  6. ጨርቦሌ😂😂😂የቄሮ ክፍለ ከተማ መሆን አለበት ሆይ ሁሉን ኬኛ ማለቱ ሳያንሰው ካለፍቃዴ ለምን እጣ ወጣ😁🙆 አይ ኢትዮጲያ ስንት የተለያየ ሰው ነው የሰፈረብሽ💚💛❤እውነት ይህ ድራማ በቀልድ መልክ ልዩ እውነታ ነው የሚያሳዩን .. ተባረኩልን

LEAVE A REPLY