50 COMMENTS

  1. ትርሲት ከቴዲ ጋር መታረቅ አልነበረባትም ደሞ ምንም እንቅስቃሴዋ ምንም አይመቸኝ ቴዲ ደሞ አበዛው ሞትላይ ሚያላግጥ ነው ሚመስለው በሽታ አለ ከተባለ ለመዳን መጣጣር ነው እንደየ እምነቱ ፀበል ፀሎት ህክምና ብቻ የተቻለውን የምን መነፋረቅ ነው

  2. የፋኑኤል አባት ኮኪን ፋኑኤል እድያገባ አይፈቅድለትም ምንአለች ዜድ ትሉኛላችሁ

  3. ውይ ራሄል በሳቅ ገደልሽኝ እንካን ለእመቤታችን ትንሣኤ እና እርገቴዋ በስላም አደርሳችሁ አደርስን በርቱልን። ለሞቱ እርፍተ መንግስተ ስማእትን ያስገባልን ለታመሙ ፈውስ ለተራቡ መጥገብን ለተከፉ መጽፄናናትን ለሀገራችን ስላምን መርጋጋትን ለመርያችን ሀይሉን መበርታትን ጉልበቱን ይስጥልን አሜን።

  4. ውይ ኩኪ ስታስጠላ ሙልቅቅቅቅ ምንድን ነው ልፍድድድ ኤጭ

  5. መቅደስ የቀን ጅብ ማለት ናት እንደ ኤሀዴግ ሙጭጭ ብላ ደም ትመጣለች 5 አመት ሙሉ 1 ድራማ ሼም ነው

LEAVE A REPLY