50 COMMENTS

  1. ይህ ድራማ ግን አያልቅም መቅደስ ጋጠችው ይህን ሞኝ ህዝብ እራሱዎ ብቻ ናት ምትታይ

  2. መቅደስ አይሸምምሽም እንዴ ድራማውን ሁሉ አንች ጋ ብቻ አደረግሽው እኮ ደግሞ አራት አመት አያልቅም እንዴ

  3. ቴዲ የዚህ ፊልም አንዱና ዋነኛው ውበት ነው።የሚገርም የትወና ብቃት ነው ያለው። እንደ አንዳንድ ተዋናዮች የክችሌነት ባህሪ አያጠቃውም።ስለሆነም እንዳትገድሉት! ዋ! በቅርቡ ከተጠቃበት የጉበት በሽታ ድኖ ከፍቅረኛው ጋር ተጋብቶ ማየት እፈልጋለሁ! ካልሆነ ግን…ምን አደርጋለሁ?! ማየቴን እቀጥላለሁ!

  4. ሞጋቾች በእግዚአብሔርስም
    በነጆኒ በኩልያለዉ ነገር ባይደገም መልካምነዉ በጣም ያስጠላል የተዘጋ ፋይልነዉ የከፈታቹህ

  5. እንኳን አደረሳችሁ ለመላው ለኦርቶዶክስልጆች ለእናታችን ለኪዳንምህረት በአል ኮኮብ አይዞሽ የኔ ማር በስተርጅና አጣብሻቸው ፋትሽ ተመቻቸው ሼባዉን ግን አይለኛነሽ ልክ እንደ እራሕል ሳራ በጣም ጎበዝነሽ ታማኝ ኀኀደኛየህወት ዋስትናነው ቴዲ እግዚአብሔር ይማርህበጣምነው ያስደነገጥከኝ ኮኮብ ሁሉም ለበጎነው አይዞሽ ቆንጆነሽ እኮ በጣም እወድሻለሁ

  6. የኔ ቆንጆ ራሄል ስውድሽ እኮ

  7. ኤጭ ቴዲ ይዉሰድህ አቦ
    ሲያስጠላ የታማመዉሁሉ ይሞታል ያለዉማነዉ? አቦ ይዉሰድህ

  8. ጆኒ ያሳዝነኛል ሚስኩን ዝም ይላል የራሱ ጓድኛ ሲወስድበት ይገርማል ከዛው በዛው አይደብርሺም እኔ ግን ወደ ጆኒ የምትመለሺ ይመስለኛል

LEAVE A REPLY