አማርኛ

መልእክት ቁጥር 1

86 ፐርሰንቱን የአባይ ዉሀ የምታመነጨዉ ኢትዮጵያ 0% ትጠቀማለች። ኢትዮጵያ ተገቢ ድርሻዋን ልታገኝ ይገባል!

የኢትዮጵያን ፍትሃዊ የአባይ ድርሻን ይደግፉ!

#NileforEthiopia @EthiopianWaters

@EthiopianWaters @AbbayMedia

መልእክት ቁጥር 2

ከ115 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ህዝብ ውስጥ 54%ቱ የኤሌክትሪክ መብራት አይገኝም። አባይ ለኤሌክትሪክ ሃይል ማመንጫነት ያስፈልጋታል።

የኢትዮጵያን ፍትሃዊ የአባይ ድርሻን ይደግፉ!

#NileforEthiopia

@EthiopianWaters @Abbaymedia

መልእክት ቁጥር 3

በ1959 (እአአ) ግብፅና ሱዳን የአባይን ዉሀ ለሁለት ሲካፈሉ ኢትዮጵያን አግለዉ ነበር።

የኢትዮጵያን ፍትሃዊ የአባይ ድርሻን ይደግፉ!

#NileforEthiopia

@EthiopianWaters @Abbaymedia

መልእክት ቁጥር 4

በተባበሩት መንግስታት የእድገት ፕሮግራም የ2019 ዘገባ 85%ቱ የኢትዮጵያ ህዝብ ለዘርፈብዙ ድህነት ሲጋለጥ በአንፃሩ 5.2%ቱ የግብፅ ህዝብ ብቻ ነው ለተመሳሳይ ችግር የተጋለጠዉ።

የኢትዮጵያን ፍትሃዊ የአባይ ድርሻን ይደግፉ!

#NileforEthiopia

@EthiopianWaters @Abbaymedia

መልእክት ቁጥር 5

የህዳሴው ግድብ ሀይል አመንጭ እንጅ ዉሃ አባካኝ አይደለም። ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ያስፈልጋታል።

የኢትዮጵያን ፍትሃዊ የአባይ ድርሻን ይደግፉ!

#NileforEthiopia

@EthiopianWaters @Abbaymedia

መልእክት ቁጥር 6

ግብፅ ከሥሯ ያለውን የከርሰምድር ዉሀ ክምችት ለ300-400 ዓመት ያህል መጠቀም ትችላለች።

የኢትዮጵያን ፍትሃዊ የአባይ ድርሻን ይደግፉ!

#NileforEthiopia

@EthiopianWaters @Abbaymedia

መልእክት ቁጥር 7

ግብፅ ከሜዲትራንያን አና ከቀይ ባህር ዉሀ በማንጠር በቂ የመጠጥ ዉሀ ማግኘት ትችላለች።

የኢትዮጵያን ፍትሃዊ የአባይ ድርሻን ይደግፉ!

#NileforEthiopia

@EthiopianWaters @Abbaymedia

መልእክት ቁጥር 8

የኤሌክትሪክ አገልግሎት የሚያገኘው ህዝብ በኢትዮጵያ ውስጥ 40% ሲሆን በግብፅ ግን 100% ነው።

የኢትዮጵያን ፍትሃዊ የአባይ ድርሻን ይደግፉ!

#NileforEthiopia

@EthiopianWaters @Abbaymedia

መልእክት ቁጥር 9

ከ115 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ህዝብ 65%ቱ ንጹህ የመጠጥ ዉሀ አያገኝም።

የኢትዮጵያን ፍትሃዊ የአባይ ድርሻን ይደግፉ!

#NileforEthiopia

@EthiopianWaters @Abbaymedia

መልእክት ቁጥር 10

ግብፅ ጠብታ ወሀ ሳታዋጣ የአባይን ዉሀ 80%ቱን ትጠቀማለች። ኢትዮጵያ ግን 86% እያዋጣች አንድም ጠብታ አትጠቀምም።

የኢትዮጵያን ፍትሃዊ የአባይ ድርሻን ይደግፉ!

#NileforEthiopia

@EthiopianWaters @Abbaymedia

መልእክት ቁጥር 11

ግብፅ አስዋን ግድብ ላይ በትነት የምታጠፋዉ የአባይ ዉሃ መጠን በህዳሴ ግድብ የሚሰበሰበዉን ሁለት እጥፍ ያክል ነዉ።

የኢትዮጵያን ፍትሃዊ የአባይ ድርሻን ይደግፉ!

#NileforEthiopia

@EthiopianWaters @Abbaymedia