# Tamrat: Every city or town in USA has a police department that is accountable to the local government. So it is wrong for you to say that the local governments in Ethiopia should not have their own police forces. I could have agreed with you if you would have said that the police forces that had committed abuses must face the court of law.
We all agree on standing up for the rights of " Prisinors of Consciousness". It is incumbent now up on the regime to come to its sense to respect human rights, to commit to political pluralism & tolerance as it has promised to the people of Ethiopia for more than quarter of a century. It is very tragic & Ironic for former revolutionary freedom fighters to slide back to despotism.
ቅዥት ላይ ያላችሁት። አይገባችሁም የDC እና የሚኒሶታዎች ውሾች ከጥቅም አደረግኃቸው እኮ። በነሱ አፋቹ አትከፍቱም ምክንያቱ በሜጫ እንዳይሉዋቹ ትፈራላቹ?
ነገር ማጣመም ለማን ጥቅም ነው?
አቶ ዳኝነት አብዲ ኢሌ ኮንትሮባንዲስቶች ናቸው አላለም።
አቶ ዳኝነት አብዲ ኢሌ ኮንትሮባንዲስቶች ናቸው አላለም።
ታምራት ተብየው እስቲ ጭፍን አስተያየትክን ተው። አንተ ፈርተክ ፈረንጅ ሐገር ነው ያለከው። ምን አይነት አዕምሮ ቢኖርክ ነው የታሰሩ ሰዎችን ማስታወስን የምትጠራጠረው። በዚይ አቌምህ ወያኔ ምንም አያደርግህም። ስለዚህ ሀገርህ ግባና EBC ውስጥ ስራ።
የኢትዮጵያ መንግስት የዲፕሎማቲክ ብቃት በአባይ ግድብ ዙሪያ ደካማ ነው ማለት በጣም ጭፍን የሆነ ጥላቻን የሚያንፀባርቅ አስተያየት ነው:: የወያኔን ድክመት ከሀ እስከ ፐ መዘርዘር ይቻላል ነገር ግን በአባይ ግድብ ዙሪያ ድፍን የኢትዮጵያ ሕዝብም ሆነ መንግስት በጉልበት እና ዲፕሎማሲ ዋጋ የከፈለበት እና እየተከፈለበት ያለ ነው:: ይልቁንስ ገበናችንን ሸፍነን ይህ ግድብ ለፍፃሜ የሚበቃበትን ሂደት ቢያንስ ዲያስፖራ ተብዬዎች በኮመንታችን ብንደግፍ መልካም ይመስለኛል:: አብዛኛው ዲያስፖራ ብዙ መስውዓትነት በተከፈለበት አገር እና ህዝብ መሃል እየኖረ የአባይ ግድብን መሰራት እና አለመሰራት በኮመንቱም ቢሆን የመናገር የሞራል ብቃት ያለው አይመስለኝም::
እኔ እስከሚገባኝ በቀለ ገርባ እና ጃዋር መሀመድ(ኦነግ) የቦታ እንጂ የአስተሳሰብ ልዩነት የላቸውም :: በቀለ እስር ቤት ውስጥ ሆኖ የብሔር ፖለቲካ ያራምዳል እነ ጃዋር መሀመድ ደግሞ አሜሪካ እና አውስትራሊያ ተቀምጠው ተመሳሳይ ዓላማ ያራምዳሉ:: በጣም የሚገርመው ገዢው የወያኔ መንግስትም ይህንኑ ተመሳሳይ የሆነ የእነ ጃዋር እና በቀለ ገርባን ርዕዮት በትረ ስልጣኑን ጨብጦ ለሃያ ስድስት ዓመት እያራመደ ነው :: ሁሉም ቢሆን የቦታ እንጂ የአስተሳሰብ ልዩነት የላቸውም::
Kedada hula ante blo ye political analysts
# Tamrat: Every city or town in USA has a police department that is accountable to the local government. So it is wrong for you to say that the local governments in Ethiopia should not have their own police forces. I could have agreed with you if you would have said that the police forces that had committed abuses must face the court of law.
We all agree on standing up for the rights of " Prisinors of Consciousness". It is incumbent now up on the regime to come to its sense to respect human rights, to commit to political pluralism & tolerance as it has promised to the people of Ethiopia for more than quarter of a century. It is very tragic & Ironic for former revolutionary freedom fighters to slide back to despotism.
Teddy and Yitagesu are not there… Thanks, guys!
እባካችሁ የኢትዮጵያ መንግሥት የፈለጋችሁትን ብትጠሉት በኣባይ ጉዳይ ግን ኣንድ መሆን ኣለብን።
ኣባይ በመገደቡ እዚህ ደረጃ በመድረሱ እንደ ዜጋ እንደ ኢትዮጵያዊ መኩራት መደሰት ነው ያለብን ። ለወደፊቱም ተጨርሶ ኣልቆ ለማየት የኣቅማችን ገንዘብ ለማዋጣት እና በሞራልም በፀሎትም ልናግዝ ይገባናል ኢትዮጵያዊ የሆነ ዜጋ ይህን ማድረግ ዜግነታዊ ህሊናዊ ግዴታ ኣለብን ። ።
ኣለበለዝያ ኣፋችሁ እንደመጣላችሁ ስለ ኣባይ ግድብ ክፉ ማዉራት ኣባይን ለገደበ መንግሥት መተቸት መዝለፍ ግን እናንተ ግብፃውያን ናችሁ ። የኋላ ኋላ የህግም የሞራልም የታሪክም ተጠያቂዎች መሆናችሁን እንዳትረሱ ።
ስለኣባይ ጉዳይ ሁላችንም ኢትዮጵያውያን ኣንድ እና ኣንድ መሆን ኣለብን።
የትግሬ ጥይት ይብላህ ታምራት ነው ሚሉህ!!
ጥያቄው ዘመቻው ምን ያህሉን ወገናችንን በሀገር ቤት ያሳትፋል?
አንዳዴ የሄኖክ ድምጽ ይርቃል።
https://www.facebook.com/groups/178406172722244/permalink/198975330665328/
Comments are closed.