50 COMMENTS

  1. gulema betam temchegn yhe new mamlet telek tmheret new yesetehegn good job .gin gizewen tebko megaletachu aykerem .Asgede ZCatedral

  2. ሉሌ እውነቱን ነው እኔ በዚህ ሳምንት የጀርመን ሙዝየምን ገብቼ ሳየው በጣም ነው የገረሙኝ ምክንያቱም እኛ በየ ወንዙ የምናያቸው ድንጋዮች ሁሉ ሙዝየም ውስጥ ስም ተሰይሞላቸው ተደርድረዋል እኛ ግን ስንት ሀብት ሞልቶን ሰንፈን ቀረን

  3. እሰይ የታባትክ ኪሩቤል ሰላም ያዘችህ ባለጌ ቶሎ በገላገላት እና ዶ/ርን ባገባች

  4. ሉሌ የምታወራው ለልጅቷ አይሰማትም ዞር ዞር ብለክ መሰላል ፈልግ ምን ሆና ነው እንዲ ያስረዘማት

  5. አይ ጎ ፍንድ ሚ
    ይገርማል
    አረ በቓን ዘርፋ
    በረቀ ቀ ………

    የቀን ጅብ

  6. ሰላሙን ያብዛላቹ ሰንሰለቶች እንዴት ናቹ ድራማቹ ጥሩ ነው የምታነሱት ሀሳብ እንዲሁም መፍትሄዎቹንም ጨምሮ መልካም ነው ያው ብዙን ግዜ ወደ ተግባር ስለማይለወጥ ነው እንጅ
    ሌላው ብዙውን እግዜር ለሜካፕ ትኩረት እንደምትሰጡ ሁሉ ቀረፃ ላይ ጥቃቅን ስህተቶች አይጠፍም እና ኤዲት ላይ ልብ ማለት ሳይሻል አይቀርም እላለው ሙያው ባይኖረኝም ለናንተ ጠቃሚ መስሎ ስለታየኝ ነው ሰላምና ፍቅር ለናንተ

  7. ከልኡል ጋር ስለ በጎ አድራጎት የምታወራው ሴት የሠይፉ ሚስት ናት? እሷን ቁጭ!

  8. ወይ ቴዲዬ የኔ አርቆ አሳቢ አስሜ ብረቱ ግን ከው ከው ሴቶችን አካልቦ ሊገላቸው ነው እግሩን አሳጥሩት

  9. WEY YE WEND ACHER LULE SET TEFTO NEW ECHEN MESELAL YAMETAHEW BEZA LAYE YE ABESH LEBSU ETRET AYAMEREM

LEAVE A REPLY