50 COMMENTS

  1. የ ኪሩቤል አይነት ወንዶችን እንደ ዳይኖሰር ከምድረ ገፅ ያጥፋልን

  2. እንኳን ሰላም መጣችሁ ሰንሰለቶች
    አይ ሰላም ጉድሽን አላወቅሽ
    ሁላችሁንም እወችኃለሁ
    በርቱ ጠንክሩ

  3. የካሌብ ኮስታራነት ስወድለት,ጣሰው በጣም ነው ያሳቀኝ😃😃
    ክሩቤል የምዋረድበት ቀን ናፈቀኝ…

  4. ታምራላችሁ ቆንጆ ነው በርቱ 😍😍😍😍😍

  5. ሰንሰለት ማለት ለእኔ አሜሪካን የማይበት ድራማ ነው።

  6. አየየየ ካሊብ ሚስኪን ለሳምሪ ብሎ ሂወቱን አሳልፎ ሰቶ ስለነበረዉ ልኡሌ ማመንሲያቅተዉ የባስ ባሰዉ

LEAVE A REPLY