50 COMMENTS

  1. ሰላማቹ ይብዛ ሰንሰለቶች ልክ ርስትን እምነት ተከታዮች እንኳን ለገና በአል አደረሳቹ እያልኩ ለድራማቹ በጣም አድናቆትን እቸራለው
    ግን የሙሌ ዝምታ ከመጠን በላይ በዛ እውነትም ሰላምን ከልቡ የሚወዳት ከሆነ አሁን ዝምም ብሎ ሁሉንም ከያዘ መጣላታቸው የማይቀር ነው ደሞ ካሌብዬ በል እንግዲ ይህን ያልተገራ በሬ ብላለች ክክክክ ክሩቤልን መላ ፈልግለት እስከሳምንት ሰላማቹ ይብዛ

  2. ሙስሊም እህት ወንድሞቸ እናመሰግናለን ፍቅር ያሸንፋል ውድድድድድድ ማሮችየ

  3. እረ ቀለሟ ይሄ አንች የምትይው ህግ በሙስሊም ብቻ ነው የሚካሄደው አላሀምዱ ሊላህ መስሊም ላደረከኝ ጌታ

LEAVE A REPLY