50 COMMENTS

  1. በልው ባነንክ ድምፅ አሪፍ ነው ዳንስ አስፎገር የገጠር ልጅ መሆንህ ባላገሩ አይደል የተወሰነ ሄደህ ነበር ከጎጃም ነው መተህ የተወዳደርከው ከዚህ የበለጠ የሚያምርብህ በባህላዊ ዘፈን ቱባውን ይዘህ ብትመጣ ይመረጣል 💯

  2. ተስየ የኔ ቆንጆ በታም ነው የምወድክ የማከብርክ ማር ነገር ብንጋባ ምን ይመስልካል ግን ቅር እዳይልክ ጥርስክን ስለምወደው ነው ደግሞ የወሎ ልጂ ነኝ ለዛውም ውቢቶ ወልድያ ሀሳብክን በቅርን ወይም መልስክን እጠብቃለሁ ወንምክንም ሰላም በልልኝ በተረፈ ሰላምክን ያብዛው ውዴ አላህ ይጠብቅህ ያገሬ ልጂ

Comments are closed.