Home Radio VOA VOA Amharic Daily Radio News Thursday December 21 2017 Radio VOA VOA Amharic Daily Radio News Thursday December 21 2017 By Admin - December 21, 2017 4 Please Wait 7 seconds KOKO Share on Facebook Tweet on Twitter tweet RELATED ARTICLESMORE FROM AUTHOR 59:31 VOA Amharic Daily Radio News Sunday 04 March 2018 01:00:59 VOA Amharic Daily Radio News Saturday 03 March 2018 01:01:38 VOA Amharic Daily Radio News Friday 02 March 2018 01:00:39 VOA Amharic Daily Radio News Wednesday 28 February 2018 01:07:04 VOA Amharic Daily Radio News Thursday 01 March 2018 58:51 VOA Amharic Daily Radio News Monday 26 February 2018 59:37 VOA Amharic Daily Radio News Tuesday 27 February 2018 40:55 VOA Amharic Daily Radio News Sunday 25 February 2018 59:02 VOA Amharic Daily Radio News Saturday 24 February 2018 59:25 VOA Amharic Daily Radio News Friday 23 February 2018 54:48 VOA Amharic Daily Radio News Thursday 22 February 2018 01:00:15 VOA Amharic Daily Radio News Wednesday 21 February 2018 59:58 VOA Amharic Daily Radio News Tuesday 20 February 2018 55:35 VOA Amharic Daily Radio News Monday 19 February 2018 59:41 VOA Amharic Daily Radio News Sunday 18 February 2018 Abbay Media VOA Amharic Interview with Professor Berhanu Nega 59:47 VOA Amharic Daily Radio News Saturday 17 February 2018 06:28 VOA Interview with recently released from prison Berhanu Tekleyared 58:16 VOA Amharic Daily Radio News Friday 16 February 2018 VOA VOA Discussion on Current Isuues with Dr. Merera Gudina, Dr. Birhanu Nega, Lidetu Ayalew, and Gebru Asrat-Feb.15/2018 ▽ Subscribe Youtube channel Ethiopa Tube to watch the news every day ➞ Youtube : https://goo.gl/pAFiq9 4 COMMENTS ዲሠምበር 20፣ 2017 አስደናቂ ህይወት መግቢያ፡ ብዙ ጊዜ ይህና ያ ቢኖረን ደስተኛ እንሆን ነበር ብለን እናስባለን፣ ነገር ግን የደስተኛነት ሚስጢሩ ከምናስበው በላይ በጣም ቀላል ነው። የዛሬውን የጥበብ ቃል ለማግኘት ይህን መልዕክት አንብቡ። ወንድሞቼ ሆይ የእምነታችሁ መፈተን ትዕግስትን እንዲያደርግላችሁ አውቃችሁ ልዩ ልዩ ፈተና ሲደርስባችሁ እንደ ሙሉ ደስታ ቁጠሩት። ትዕግስትም ምንም የሚጎድላችሁ ሳይኖር ፍፁማንና ሙሉዓን ትሆኑ ዘንድ ሥራውን ይፈፅም። ያዕ 1፥2-4 አባቴ የተወለደው በታላቁ የኢኮኖሚ ውድቀት ወቅት እኤአ በ 1930 ዎቹ መጀመሪያ ነበር። እሱ ባደገበት የገጠር ከተማ የመብራትም ሆነ የውሃ አገልግሎት አያገኙም ነበር። ማቀዝቀዣ የላቸውም ነበር። በቤታቸው ያሉ መቀዝቀዝ ያለባቸውን ምግቦች ለማቀዝቀዝ የበረዶ አንኳር ከበረዶ መሸጫ ቤት መግዛት ነበረባቸው። ገንዘብ ማግኘት ከባድ ነበር። በአካባቢያቸው የስልክ አገልግሎት አልነበረም፣ የጋራ መፀዳጃ ቤትም ይጠቀሙ ነበር። ዛሬ ማንኛውም ሠው በቀላሉ የሚያገኘው ነገር አልነበራቸውም፣ ነገር ግን ደስተኞች ነበሩ። በጣም አስቸጋሪ ህይወት ነበራቸው፣ ነገር ግን በዛ አስቸጋሪ ጊዜ ውስጥ የኖሩ አስደናቂ ትውልዶች ናቸው። ጊዜው እየከፋ ሲመጣ፣ ሠዎች ሁኔታውን በመጋፈጥ ጠንካራ ሆኑ። የሳንቲሙ ግልባጭ ገፅታ ልክ እንደ ልጅ ባህሪ ነው፣ ህይወት ቀላል ሲሆን፣ እኛ እንበላሻለን፣ አናመሰግንም፣ ደስተኛም አይደለንም፣ ይከፋናል። ብዙ ጊዜ ይህና ያ ቢኖረን ደስተኛ እንሆን ነበር ብለን እናስባለን። እውነታው ግን ሎተሪ ከደረሳቸው ሠዎች ሠባ በመቶው መጨረሻቸው አያምርም። ብዙዎቹ ራሳቸውን ያጠፋሉ፣ ትዳራቸውን የመፍታት እድላቸውም ከተለመደው ሁኔታ በአራት እጥፍ ይበልጣል። ይህ ሁኔታ ደስተኛ አያደርግም። ዛሬ ብዙ ሠዎች ለመኖር የሚያደርጉት ውጣ ውረድ ከባድ ሆኖባቸዋል፣ ነገር ግን እነዚህ ውጣ ውረዶች የተሻልን እንድንሆን ያደርጉናል። በነዚህ ውጣ ውረዶች ስናልፍ ብልህ፣ ጠንካራ እና የተሻልን ሠዎች እንሆናለን። በየትኛውም ቦታ ይበቃኛል ማለትን መማር አለብን ልክ ጳውሎስ በፊልጵስዮስ 4፥11 እንደፃፈው። በደስታ መጠን ላይ የተሰራ አንድ ጥናታዊ ፊልም በቅርብ ጊዜ አይቼ ነበር፣ ጥልቅ ጥናት ካካሄዱ በኃላ የምንኖርበት ሁኔታ ለደስታችን መጠን አስር በመቶ ብቻ አስተዋፅኦ እንደሚያደርግ አረጋግጠዋል። እንደ ምግብ፣ ውሃ እና መጠለያ ያሉ መሠረታዊ ፍላጎቶች ከተሟሉ ተጨማሪ ነገሮችን መግዛት በደስታችን ላይ ያለው አስተዋፅኦ አነስተኛ ነው። በሦስተኛ አለም አገሮች በድህነት የሚኖሩ ሠዎች እዚህ አሜሪካ ውስጥ ሁሉ ነገር በተሟላለት ቪላ ውስጥ ከሚኖሩ ሠዎች ይልቅ ደስተኞች መሆናቸውን በጥናታቸው አረጋግጠዋል። ደስታን በቀጥታ ለማግኘት መሞከር የበለጠ የማይጨበጥ ያደርገዋል፣ ነገር ግን ሌሎች ሠዎችን ባለባቸው ችግር ሁሉ ብንረዳቸው ለእኛ ደስታን ይጨምርልናል። ሠዎች በራሳቸው ላይ ወይም በፍላጎታቸው ላይ ማተኮር ሲቀንሱ በህይወታቸው ደስተኛ ይሆናሉ። የመፀሐፍ ቅዱስ ቃልንም ይደግፋል ብዬ አስባለሁ። እንግዲህ ሠዎች ሊያደርጉላችሁ የምትወዱትን ሁሉ እናንተ ደግሞ እንዲሁ አድርጉላቸው። ስጡ ይሰጣችሁማል። ስለሌሎች ፀልዩ የእናንተም ህይወት እንዲሁ ይለወጣል። ለሠዎች ደስታ ትጉ፣ የእናንተም ደስታ ይጨምራል። እምነታችሁ ሲፈተን ጠንካራ ይሆናል፣ ልክ ጡንቻችሁን ለማሳደግ ስፖርት መስራት እንዳለባችሁ ሁሉ፣ እምነታችሁም እንዲሁ ነው። በችግር ወቅት ራሳችሁን በጣም አታስጨንቁ፣ እራሳችሁን አረጋጉ እንጂ። ሻማዋን በሁለት በኩል ከለኮስናት እድሜ አይኖራትም። ባለንበት ቦታ ሁሉ ይበቃኛል ማለትን መማር አለብን፣ ምክንያቱም አስደናቂ የሆነ ህይወት አለንና። ፀሎት፡ ሠማያዊ አባቴ ሆይ ስለሰጠኃኝ አስደናቂ ህይወት አመሠግንኃለው። በሠጠኃኝ ነገር ሁሉ ስለባረከኝ አመሰግንኃለው። በአንተ ዓይን እመለከት ዘንድ እርዳኝ፣ ይበቃኛል ማለትን አስተምረኝ። አስፈላጊ ነው የምለው ነገር በአንተ ዓይን አስፈላጊ የሆነውን ብቻ ይሁን። በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ሥም ፀለይኩኝ፣ አሜን። ከሪፍሬሺንግ ሆፕ ሚኒስትሪ የተወሰደ በ ፓስተር ዲዬን ቶድ የቀረበ Reply ወያአኔ። ዳውን Reply እኔ። ምለው። ወያአኔ። እራሴ። ገመገምኩ። የሚለው። ማን። ገምግሞት። ነው? Reply ወይጉድ። አገሬ Reply LEAVE A REPLY Cancel reply LATEST POSTS The Foreign Ministers of USA and Russia will meet in Addis... March 5, 2018 Tadilo Boled ft. Mekuanent Melesse – Nekaktesh – New Ethiopian Music... March 5, 2018 new 53:23 በገና | Begena Sinksar on Sheger FM 102.1 | ስንክሳር March 5, 2018 The foreign ministers of United States and Russia will meet in... March 5, 2018 The job strike has disrupted the business and transport systems March 5, 2018 new 00:51 Curfew in Cameroon’s North West region extended amid security crisis March 5, 2018 Syco David – Lakolamita – New Ethiopian Music 2018 March 5, 2018 new 01:07 Three Geopolitical Events in the Week Ahead • March 5 2018 March 5, 2018 new 33:09 [ዋዜማ ራዲዮ] ኦህዴድ የመደፈቅ አደጋ አንዣቦበታል Wazema ONAIR 030318 March 5, 2018 new 30:06 Ag7 Radio March 04 2018 March 5, 2018 A Statement Issued by Patriotic Ginbot 7 March 4, 2018 Ethiopia: Reyot Kin – 03/04/18 March 4, 2018 Load more
ዲሠምበር 20፣ 2017 አስደናቂ ህይወት መግቢያ፡ ብዙ ጊዜ ይህና ያ ቢኖረን ደስተኛ እንሆን ነበር ብለን እናስባለን፣ ነገር ግን የደስተኛነት ሚስጢሩ ከምናስበው በላይ በጣም ቀላል ነው። የዛሬውን የጥበብ ቃል ለማግኘት ይህን መልዕክት አንብቡ። ወንድሞቼ ሆይ የእምነታችሁ መፈተን ትዕግስትን እንዲያደርግላችሁ አውቃችሁ ልዩ ልዩ ፈተና ሲደርስባችሁ እንደ ሙሉ ደስታ ቁጠሩት። ትዕግስትም ምንም የሚጎድላችሁ ሳይኖር ፍፁማንና ሙሉዓን ትሆኑ ዘንድ ሥራውን ይፈፅም። ያዕ 1፥2-4 አባቴ የተወለደው በታላቁ የኢኮኖሚ ውድቀት ወቅት እኤአ በ 1930 ዎቹ መጀመሪያ ነበር። እሱ ባደገበት የገጠር ከተማ የመብራትም ሆነ የውሃ አገልግሎት አያገኙም ነበር። ማቀዝቀዣ የላቸውም ነበር። በቤታቸው ያሉ መቀዝቀዝ ያለባቸውን ምግቦች ለማቀዝቀዝ የበረዶ አንኳር ከበረዶ መሸጫ ቤት መግዛት ነበረባቸው። ገንዘብ ማግኘት ከባድ ነበር። በአካባቢያቸው የስልክ አገልግሎት አልነበረም፣ የጋራ መፀዳጃ ቤትም ይጠቀሙ ነበር። ዛሬ ማንኛውም ሠው በቀላሉ የሚያገኘው ነገር አልነበራቸውም፣ ነገር ግን ደስተኞች ነበሩ። በጣም አስቸጋሪ ህይወት ነበራቸው፣ ነገር ግን በዛ አስቸጋሪ ጊዜ ውስጥ የኖሩ አስደናቂ ትውልዶች ናቸው። ጊዜው እየከፋ ሲመጣ፣ ሠዎች ሁኔታውን በመጋፈጥ ጠንካራ ሆኑ። የሳንቲሙ ግልባጭ ገፅታ ልክ እንደ ልጅ ባህሪ ነው፣ ህይወት ቀላል ሲሆን፣ እኛ እንበላሻለን፣ አናመሰግንም፣ ደስተኛም አይደለንም፣ ይከፋናል። ብዙ ጊዜ ይህና ያ ቢኖረን ደስተኛ እንሆን ነበር ብለን እናስባለን። እውነታው ግን ሎተሪ ከደረሳቸው ሠዎች ሠባ በመቶው መጨረሻቸው አያምርም። ብዙዎቹ ራሳቸውን ያጠፋሉ፣ ትዳራቸውን የመፍታት እድላቸውም ከተለመደው ሁኔታ በአራት እጥፍ ይበልጣል። ይህ ሁኔታ ደስተኛ አያደርግም። ዛሬ ብዙ ሠዎች ለመኖር የሚያደርጉት ውጣ ውረድ ከባድ ሆኖባቸዋል፣ ነገር ግን እነዚህ ውጣ ውረዶች የተሻልን እንድንሆን ያደርጉናል። በነዚህ ውጣ ውረዶች ስናልፍ ብልህ፣ ጠንካራ እና የተሻልን ሠዎች እንሆናለን። በየትኛውም ቦታ ይበቃኛል ማለትን መማር አለብን ልክ ጳውሎስ በፊልጵስዮስ 4፥11 እንደፃፈው። በደስታ መጠን ላይ የተሰራ አንድ ጥናታዊ ፊልም በቅርብ ጊዜ አይቼ ነበር፣ ጥልቅ ጥናት ካካሄዱ በኃላ የምንኖርበት ሁኔታ ለደስታችን መጠን አስር በመቶ ብቻ አስተዋፅኦ እንደሚያደርግ አረጋግጠዋል። እንደ ምግብ፣ ውሃ እና መጠለያ ያሉ መሠረታዊ ፍላጎቶች ከተሟሉ ተጨማሪ ነገሮችን መግዛት በደስታችን ላይ ያለው አስተዋፅኦ አነስተኛ ነው። በሦስተኛ አለም አገሮች በድህነት የሚኖሩ ሠዎች እዚህ አሜሪካ ውስጥ ሁሉ ነገር በተሟላለት ቪላ ውስጥ ከሚኖሩ ሠዎች ይልቅ ደስተኞች መሆናቸውን በጥናታቸው አረጋግጠዋል። ደስታን በቀጥታ ለማግኘት መሞከር የበለጠ የማይጨበጥ ያደርገዋል፣ ነገር ግን ሌሎች ሠዎችን ባለባቸው ችግር ሁሉ ብንረዳቸው ለእኛ ደስታን ይጨምርልናል። ሠዎች በራሳቸው ላይ ወይም በፍላጎታቸው ላይ ማተኮር ሲቀንሱ በህይወታቸው ደስተኛ ይሆናሉ። የመፀሐፍ ቅዱስ ቃልንም ይደግፋል ብዬ አስባለሁ። እንግዲህ ሠዎች ሊያደርጉላችሁ የምትወዱትን ሁሉ እናንተ ደግሞ እንዲሁ አድርጉላቸው። ስጡ ይሰጣችሁማል። ስለሌሎች ፀልዩ የእናንተም ህይወት እንዲሁ ይለወጣል። ለሠዎች ደስታ ትጉ፣ የእናንተም ደስታ ይጨምራል። እምነታችሁ ሲፈተን ጠንካራ ይሆናል፣ ልክ ጡንቻችሁን ለማሳደግ ስፖርት መስራት እንዳለባችሁ ሁሉ፣ እምነታችሁም እንዲሁ ነው። በችግር ወቅት ራሳችሁን በጣም አታስጨንቁ፣ እራሳችሁን አረጋጉ እንጂ። ሻማዋን በሁለት በኩል ከለኮስናት እድሜ አይኖራትም። ባለንበት ቦታ ሁሉ ይበቃኛል ማለትን መማር አለብን፣ ምክንያቱም አስደናቂ የሆነ ህይወት አለንና። ፀሎት፡ ሠማያዊ አባቴ ሆይ ስለሰጠኃኝ አስደናቂ ህይወት አመሠግንኃለው። በሠጠኃኝ ነገር ሁሉ ስለባረከኝ አመሰግንኃለው። በአንተ ዓይን እመለከት ዘንድ እርዳኝ፣ ይበቃኛል ማለትን አስተምረኝ። አስፈላጊ ነው የምለው ነገር በአንተ ዓይን አስፈላጊ የሆነውን ብቻ ይሁን። በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ሥም ፀለይኩኝ፣ አሜን። ከሪፍሬሺንግ ሆፕ ሚኒስትሪ የተወሰደ በ ፓስተር ዲዬን ቶድ የቀረበ Reply
ዲሠምበር 20፣ 2017
አስደናቂ ህይወት
መግቢያ፡ ብዙ ጊዜ ይህና ያ ቢኖረን ደስተኛ እንሆን ነበር ብለን እናስባለን፣ ነገር ግን የደስተኛነት ሚስጢሩ ከምናስበው በላይ በጣም ቀላል ነው። የዛሬውን የጥበብ ቃል ለማግኘት ይህን መልዕክት አንብቡ።
ወንድሞቼ ሆይ የእምነታችሁ መፈተን ትዕግስትን እንዲያደርግላችሁ አውቃችሁ ልዩ ልዩ ፈተና ሲደርስባችሁ እንደ ሙሉ ደስታ ቁጠሩት። ትዕግስትም ምንም የሚጎድላችሁ ሳይኖር ፍፁማንና ሙሉዓን ትሆኑ ዘንድ ሥራውን ይፈፅም። ያዕ 1፥2-4
አባቴ የተወለደው በታላቁ የኢኮኖሚ ውድቀት ወቅት እኤአ በ 1930 ዎቹ መጀመሪያ ነበር። እሱ ባደገበት የገጠር ከተማ የመብራትም ሆነ የውሃ አገልግሎት አያገኙም ነበር። ማቀዝቀዣ የላቸውም ነበር። በቤታቸው ያሉ መቀዝቀዝ ያለባቸውን ምግቦች ለማቀዝቀዝ የበረዶ አንኳር ከበረዶ መሸጫ ቤት መግዛት ነበረባቸው። ገንዘብ ማግኘት ከባድ ነበር። በአካባቢያቸው የስልክ አገልግሎት አልነበረም፣ የጋራ መፀዳጃ ቤትም ይጠቀሙ ነበር። ዛሬ ማንኛውም ሠው በቀላሉ የሚያገኘው ነገር አልነበራቸውም፣ ነገር ግን ደስተኞች ነበሩ። በጣም አስቸጋሪ ህይወት ነበራቸው፣ ነገር ግን በዛ አስቸጋሪ ጊዜ ውስጥ የኖሩ አስደናቂ ትውልዶች ናቸው።
ጊዜው እየከፋ ሲመጣ፣ ሠዎች ሁኔታውን በመጋፈጥ ጠንካራ ሆኑ። የሳንቲሙ ግልባጭ ገፅታ ልክ እንደ ልጅ ባህሪ ነው፣ ህይወት ቀላል ሲሆን፣ እኛ እንበላሻለን፣ አናመሰግንም፣ ደስተኛም አይደለንም፣ ይከፋናል።
ብዙ ጊዜ ይህና ያ ቢኖረን ደስተኛ እንሆን ነበር ብለን እናስባለን። እውነታው ግን ሎተሪ ከደረሳቸው ሠዎች ሠባ በመቶው መጨረሻቸው አያምርም። ብዙዎቹ ራሳቸውን ያጠፋሉ፣ ትዳራቸውን የመፍታት እድላቸውም ከተለመደው ሁኔታ በአራት እጥፍ ይበልጣል። ይህ ሁኔታ ደስተኛ አያደርግም።
ዛሬ ብዙ ሠዎች ለመኖር የሚያደርጉት ውጣ ውረድ ከባድ ሆኖባቸዋል፣ ነገር ግን እነዚህ ውጣ ውረዶች የተሻልን እንድንሆን ያደርጉናል። በነዚህ ውጣ ውረዶች ስናልፍ ብልህ፣ ጠንካራ እና የተሻልን ሠዎች እንሆናለን። በየትኛውም ቦታ ይበቃኛል ማለትን መማር አለብን ልክ ጳውሎስ በፊልጵስዮስ 4፥11 እንደፃፈው።
በደስታ መጠን ላይ የተሰራ አንድ ጥናታዊ ፊልም በቅርብ ጊዜ አይቼ ነበር፣ ጥልቅ ጥናት ካካሄዱ በኃላ የምንኖርበት ሁኔታ ለደስታችን መጠን አስር በመቶ ብቻ አስተዋፅኦ እንደሚያደርግ አረጋግጠዋል።
እንደ ምግብ፣ ውሃ እና መጠለያ ያሉ መሠረታዊ ፍላጎቶች ከተሟሉ ተጨማሪ ነገሮችን መግዛት በደስታችን ላይ ያለው አስተዋፅኦ አነስተኛ ነው። በሦስተኛ አለም አገሮች በድህነት የሚኖሩ ሠዎች እዚህ አሜሪካ ውስጥ ሁሉ ነገር በተሟላለት ቪላ ውስጥ ከሚኖሩ ሠዎች ይልቅ ደስተኞች መሆናቸውን በጥናታቸው አረጋግጠዋል።
ደስታን በቀጥታ ለማግኘት መሞከር የበለጠ የማይጨበጥ ያደርገዋል፣ ነገር ግን ሌሎች ሠዎችን ባለባቸው ችግር ሁሉ ብንረዳቸው ለእኛ ደስታን ይጨምርልናል። ሠዎች በራሳቸው ላይ ወይም በፍላጎታቸው ላይ ማተኮር ሲቀንሱ በህይወታቸው ደስተኛ ይሆናሉ። የመፀሐፍ ቅዱስ ቃልንም ይደግፋል ብዬ አስባለሁ። እንግዲህ ሠዎች ሊያደርጉላችሁ የምትወዱትን ሁሉ እናንተ ደግሞ እንዲሁ አድርጉላቸው። ስጡ ይሰጣችሁማል። ስለሌሎች ፀልዩ የእናንተም ህይወት እንዲሁ ይለወጣል። ለሠዎች ደስታ ትጉ፣ የእናንተም ደስታ ይጨምራል።
እምነታችሁ ሲፈተን ጠንካራ ይሆናል፣ ልክ ጡንቻችሁን ለማሳደግ ስፖርት መስራት እንዳለባችሁ ሁሉ፣ እምነታችሁም እንዲሁ ነው። በችግር ወቅት ራሳችሁን በጣም አታስጨንቁ፣ እራሳችሁን አረጋጉ እንጂ። ሻማዋን በሁለት በኩል ከለኮስናት እድሜ አይኖራትም። ባለንበት ቦታ ሁሉ ይበቃኛል ማለትን መማር አለብን፣ ምክንያቱም አስደናቂ የሆነ ህይወት አለንና።
ፀሎት፡ ሠማያዊ አባቴ ሆይ ስለሰጠኃኝ አስደናቂ ህይወት አመሠግንኃለው። በሠጠኃኝ ነገር ሁሉ ስለባረከኝ አመሰግንኃለው። በአንተ ዓይን እመለከት ዘንድ እርዳኝ፣ ይበቃኛል ማለትን አስተምረኝ። አስፈላጊ ነው የምለው ነገር በአንተ ዓይን አስፈላጊ የሆነውን ብቻ ይሁን። በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ሥም ፀለይኩኝ፣ አሜን።
ከሪፍሬሺንግ ሆፕ ሚኒስትሪ የተወሰደ
በ ፓስተር ዲዬን ቶድ የቀረበ
ወያአኔ። ዳውን
እኔ። ምለው። ወያአኔ። እራሴ። ገመገምኩ። የሚለው። ማን። ገምግሞት። ነው?
ወይጉድ። አገሬ